የጣና ሞገዶቹ አጥቂ አስፈርመዋል

ለመቐለ 70 እንደርታ ለመጫወት ፊርማውን አኑሮ የነበረው የአጥቂ መስመር ተጫዋቹ አዲስ በወጣው የዝውውር ደንብ መሠረት ባህር…

የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከብሩክ በየነ ጋር

በብዙዎች ተስፋ የተጣለበት የዛሬው እንግዳቸን ብሩክ በየነ የተወለደው ከአዲስ አበባ 273 ኪሎ ሜትሮችን ርቃ በምትገኘው ሀዋሳ…

በዘንድሮ ፕሪምየር ሊግ ስንት ክለቦች ይወርዳሉ?

በ13 ክለቦች መካከል ለመደረግ የተቃረበው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወራጅ እና በ2014 ውድድር ለመሳተፍ ከከፍተኛ ሊግ…

በሦስቱ የትግራይ ክልል ክለብ ተጫዋቾች ዙርያ አዲስ የዝውውር ደንብ ተዘጋጀ

በመቐለ 70 እንደርታ፣ ወልዋሎ ዓ/ዩ እና ስሑል ሽረ የሚገኙ ተጫዋቾችን የተመለከተ አዲስ የዝውውር ደንብ መውጣቱ ታውቋል።…

በአዲሱ የሊጉ መርሐ-ግብር መሠረት የሸገር ደርቢ የሚደረግበት ሜዳ ለውጥ ተደርጎበታል

በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና መካከል የሚደረገው የ2013 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ የሚደረግበት አዲስ ቦታ…

​ስሑል ሽረ በፕሪምየር ሊጉ አለመሳተፉ እርግጥ ሆኗል

በአሠልጣኝ ሲሳይ አብርሃ የሚመሩት ስሑል ሽረዎች በ2013 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመሳተፋቸው ነገር አክትሞለታል። በወቅታዊ የሀገራዊ…

​ሪፖርት | ዐፄዎቹ በመጨረሻ ሰዓት በተቆጠረባቸው ጎል ወደ ቀጣይ ዙር ማለፍ አልቻሉም

ሦስት ግቦችን ያስተናገደው የፋሲል ከነማ እና ዩ ኤስ ሞናስቲር ጨዋታ በባለሜዳዎቹ አሸናፊነት ቢጠናቀቅም በድምር ውጤት ዩ…

​የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከዲ ኤስ ቲቪ ጋር የፈፀመውን ስምምነት አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ከዲ ኤስ ቲቪ ጋር የገባውን የአምስት ዓመት ውል አስመልክቶ ለጋዜጠኞች መግለጫ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዲስ ስያሜ አግኝቷል

የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊገ በአዲስ ስያሜ እንደሚደረግ ታውቋል። ዓምና ራሱን ችሎ በአክሲዮን ማኅበርነት የተቋቋመው የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

​በትግራይ ክልል መቀመጫቸውን ባደረጉ ክለቦች እጣፈንታ ዙሪያ ማብራርያ ተሰጠ

የትግራይ ክለቦች የሊጉ ተሳትፎን በተመለከተ አዲስ ውሳኔ ተላልፏል። በትግራይ ክልል ባለው ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ መቐለ 70…