የሊጉ የበላይ አካል በ23ኛ ሳምንት ተከስተዋል ባላቸው የዲሲፕሊን ግድፈቶች ላይ ውሳኔ አሳልፏል። የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ…
ሚካኤል ለገሠ
ሉሲዎቹን በሴካፋ ውድድር የሚመራው አሠልጣኝ ታውቋል
በሴካፋ የሴቶች ዋንጫ ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድንን የሚመራ አሰልጣኝ መምረጡን ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። የምስራቅ እና…
ቅድመ ዳሰሳ | የ23ኛ ሳምንት የመጀመሪያ የጨዋታ ቀን ዳሰሳ
የ23ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች ነገ ሲጀምሩ ከረፋድ እስከ አመሻሽ የሚደረጉትን ሦስት ፍልሚያዎች እንደሚከተለው ቃኝተናቸዋል። ድሬዳዋ ከተማ…
Continue Readingበሊጉ አዲስ የዳኝነት አተገባበር ነገ ይጀምራል
በነገው ዕለት በባህር ዳር በሚጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዲስ የዳኝነት ሚና መተግበር እንደሚጀምር ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች።…
የዓለም ዋንጫ ወደ ሀገራችን ሊመጣ መሆኑን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ
በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ የሆነው የዓለማችን የትልቁ ውድድር ዋንጫ ወደ ኢትዮጵያ ሊመጣ መሆኑን አስመልክቶ ኮካ ኮላ ዛሬ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | አዲስ አበባ ከተማ 3-3 ሀዲያ ሆሳዕና
ስድስት ግቦች ከተቆጠሩበት አዝናኙ ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ደምሰው ፍቃዱ – አዲስ…
ቅድመ ዳሰሳ | አዲስ አበባ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና
የ21ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታን በሚከተለው መልኩ ዳሰነዋል። በአዳማ ከተማ የሚደረጉት የሊጉ ጨዋታዎች ነገ ጥሩ…
Continue Readingሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ ከወራጅ ቀጠናው የሸሹበትን ወሳኝ ድል አሳክተዋል
የመውረድ ስጋት የሚያንዧብብባቸው ድሬዳዋ ከተማ እና ሰበታ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በምስራቁ ክለብ አሸናፊነት ተጠናቋል። ባሳለፍነው ሳምንት…
የአሠልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 0-3 ወልቂጤ ከተማ
ሦስት ግቦች ከተስተናገዱበት ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ሰጥተዋል። ተመስገን ዳና – ወልቂጤ ከተማ ጨዋተቀው እንዴት…
ሪፖርት | ሠራተኞቹ በዓለም አቀፍ የሰራተኞች ቀን አሸንፈዋል
ወልቂጤ ከተማ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ አርባ ምንጭ ከተማን በማሸነፍ ከሦስት ነጥብ ጋር ታርቋል። በፋሲል ከነማ አንድ…