ሚካኤል ለገሰ

በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ የዩጋንዳውን ዩ አር ኤ የሚገጥመው ኢትዮጵያ ቡና የመስመር አጥቂውን ግልጋሎት እሁድ እንደማያገኝ ታውቋል። ባሳለፍነው እሁድ ወደ ዩጋንዳ አምርተው በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር የቅድመ ማጣሪያ መርሐ-ግብር ዩ አር ኤ’ን ገጥመው 2-1 ተሸንፈው የተመለሱት ኢትዮጵያ ቡናዎች በጨዋታው ቋሚ ሆኖ ወደ ሜዳ የገባውን የመስመር አጥቂዝርዝር

በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ከሱዳኑ አል ሂላል ጋር የመልስ ጨዋታውን የፊታችን እሁድ የሚያደርገው ፋሲል ከነማ ወደ ስፍራው ሲያቀና ይዟቸው የሚሄዳቸውን ተጫዋቾች ዝርዝር ሶከር ኢትዮጵያ አግኝታለች። የወቅቱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ፋሲል ከነማ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላይ ለመሳተፍ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታዎችን ማለፍ እንደሚጠበቅበት ይታወቃል። ክለቡምዝርዝር

የዓለም እግር ኳስ የበላይ የሆነው ፊፋ ወርሐዊ የሀገራት ደረጃ ከደቂቃዎች በፊት ሲያወጣ ኢትዮጵያ የደረጃ መሻሻሎችን አስመዝግባለች። የሀገራትን የእግር ኳስ ደረጃ በየወሩ የሚያወጣው ፊፋ ከደቂቃዎች በፊት ወቅታዊውን የሀገራት ደረጃ በድረ-ገፁ ይፋ አድርጓል። ባሳለፍነው ወር በርካታ ጨዋታዎችን (የነጥብ እና የአቋም መፈተሻ) ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም በሀምሌ ወር በወጣው ደረጃ ከነበረበት 137ኛ ደረጃዝርዝር

በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ ለበርካታ ተከታታይ ጨዋታዎች ግቡን ሳያስደፍር የወጣው ግብ ጠባቂ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ ጅማ አባጅፋርን መዳረሻው ለማድረግ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሷል። አሠልጣኝ አሸናፊ በቀለን ከሾሙ በኋላ አንጋፋ እና ወጣት ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸው በመቀላቀል የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን እየሰሩ የሚገኙት ጅማ አባጅፋሮች ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ወደ ዝውውር ገበያው ከወጡ ሰነባብተዋል።ዝርዝር

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር በአንድ ምድብ የሚገኘው የጋና ብሔራዊ ቡድን ቻርለስ አኮኖርን ካሰናበተ በኋላ የቀድሞ አሠልጣኙን ለመቅጠር ከጫፍ ደርሷል። ኳታር ለምታስተናግደው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ በምድብ ሰባት የተደለደለው የጋና ብሔራዊ ቡድን በቅርብ ጊዜ እያስመዘገበ ባለው ውጤት ቻርለስ አኮኖርን ከትናንት በስትያ ማሰናበቱ ተሰምቶ ነበር። በቦታው ሰው ለመተካት የ72 ሰዓትዝርዝር

ከቀናት በፊት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የተሸነፉትን አሠልጣኝ ዝድራቭኮ ሎጋሩሲች ያሰናበተው የዚምባቡዌ ብሔራዊ ቡድን ጊዜያዊ አሠልጣኝ አግኝቷል። በ2022 የዓለም ዋንጫ ለማለፍ በምድብ ሰባት ከኢትዮጵያ፣ ደቡብ አፍሪካ እና ጋና ጋር የተደለደለው የዚምባቡዌ ብሔራዊ ቡድን ሁለት የምድብ ጨዋታዎችን አድርጎ አንድ ነጥብ ብቻ ማስመዝገቡ ይታወቃል። እነዚህ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ፍልሚያዎች ጨምሮ ካለፉት 14 ጨዋታዎችዝርዝር

በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚደረገው የአፍሪካ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላይ የሚሳተፉ ስምንት የአህጉሩ ክለቦች ታውቀዋል። የአፍሪካ እግርኳስ የበላይ አካል የሆነው ካፍ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የእንስቶች የቻምፒየንስ ሊግ ውድድርን ለማድረግ ቀጠሮ መያዙ ይታወቃል። የየሀገራቱ የሊግ አሸናፊ ክለቦችም በስድስት ዞን ተከፋፍለው የማጣሪያ ውድድር በያሉበት ቀጠና ሲያደርጉ ነበር። የኢትዮጵያ ተወካይ የሆነ ንግድ ባንክምዝርዝር

በየዓመቱ የሚደረገው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ውድድር የጎረቤት ሀገር ተጋባዥ ክለቦችን በማካተት እንደሚደረግ ይጠበቃል። በአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የሊግ ውድድሮች ከመጀመራቸው በፊት በየዓመቱ የሚከናወነው የመዲናው የዋንጫ ውድድር ዘንድሮም በአይነቱ ለየት ባለ ሁኔታ እንደሚከናወን ታውቋል። ከመስከረም 15 እስከ 30 ድረስ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እንደሚደረግ የተገለፀው ውድድሩም በስምንት ክለቦች መካከል እንደሚከናወንዝርዝር

በትናንትናው ዕለት በይፋ አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረም የጀመረው አዲስ አዳጊው ክለብ ከደቂቃዎች በፊት ናይጄሪያዊ አማካይ የግሉ አድርጓል። በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ አሸናፊ በመሆን የሀገሪቱን ከፍተኛ የሊግ እርከን የተቀላቀለው አዲስ አበባ ከተማ አስራ አንድ አዳዲስ ተጫዋቾችን በትናንትናው ዕለት ማስፈረሙን መዘገባችን ይታወቃል። ድረ-ገፃችን አሁን ባገኘችው መረጃ ደግሞ ክለቡ ናይጄሪያዊውን አማካይ ቻርለስ ሪባኑንዝርዝር

በአሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል የሚመራው የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ለማለፍ ዝግጅቱን አጠናክሮ ሲቀጥል 7 ተጫዋቾችንም መቀነሱ ታውቋል። ኮስታሪካ ለምታስተናግደው የ2022 የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ለማለፍ ከፊቱ የማጣሪጣ ጨዋታዎች የሚጠብቁት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን ቢሾፍቱ ላይ ማከናወን ከጀመረ ቀናቶች ተቆጥረዋል። በቅድሚያ ለ40 ተጫዋቾች ጥሪ ያቀረበውዝርዝር