ሚካኤል ለገሰ (Page 112)

ከ2008 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ካደጉት 4 ክለቦች መካከል አዲስ አበባ ከተማ አንዱ ነው፡፡ በምድብ ለ 2ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው አአ ከተማ ከ2 ሳምንት በፊት ፌዴራል ፖሊስን 2-0 በማሸነፍ በተመሰረተ በ5ኛ አመቱ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ማደጉን አረጋግጧል፡፡ ለቡድኑ ማራኪ አጨዋወት እና ውጤታማነት ትልቁን ድርሻ የሚወስዱት አሰልጣኝ ስዩም ከበደዝርዝር

የኢትዮጵያን እግር ኳስ ፌደሬሽን ከጎ-ቴዲ ስፖርት ጋር በመተባበር ለ15 ቀናት በወጣቶች እና ስፖርት አካዳሚ ሲከናወን የነበረው የ2008 ፉትሳል ውድድር ዛሬ ፍጻሜውን አግኝቷል። ትላንት በተደረጉ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች ጂኬ ኢትዮጵያ ሊና ሆቴልን 5ለ3 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ለአሸናፊው ቡድን ቢኒያም ወርቁ (2) ፣ ኤፍሬም አሻግሬ ፣ ሄኖክ ሩጋ እና አዳም ግሌዘር ሲያስቆጥሩ ለተሸናፊውዝርዝር

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ከጎ-ቴዲ ስፖርት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የ2008 የፉትሳል ውድድር ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሷል፡፡ ስምንት ክለቦችን በሁለት ምድቦች በመክፈል የተጀመረው ይህ ውድድር የምድብ ሁለት የመጨረሻ ጨዋታዎች ረቡዕ በብሄራዊ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ተከናውኖ ወደ ግማሽ ፍጻሜ ያለፉ ቡድኖች ታውቀዋል፡፡ የደረጃ ሰንጠረዦቹ ይህንን ይመስላሉ፡- ምድብ ሀ 1. ቲጂ እና ጓደኞቹዝርዝር

ኤሌክትሪክ 2-2 ሀዲያ ሆሳዕና 40′ ፒተር ኑዋዲኬ 81′ ፍፁም ገብረማርያም | 9′ አድናን ቃሲም 47′ ተመስገን ገብረጻዲቅ ተጠናቀቀ!! ጨዋታው 2-2 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ ተጨማሪ ደቂቃ 90′ መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጠናቆ 4 ደቂቃ ተጨምሯል፡፡ ቢጫ ካርድ 87′ ቢኒያም ታዬ ሰዓት አባክነሀል በሚል ቢጫ ካርድ ተመልክቷል፡፡ ጎልልል!!!! ኤሌክትሪክ 81′ ፍጹምዝርዝር

የ2008 ዓ.ም የጎ-ቴዲ ስፖርት የፉትሳል ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች መከናወናቸውን ቀጥለዋል፡፡ ትላንት ከ7፡00 ሰዓት ጀምሮ በተከናወኑ 4 ጨዋታዎች በአጠቃላይ 50 ጎሎች ሲቆጠሩ ከተከናወኑት ጨዋታዎች በመሸናነፍ የተጠናቀቁት ሁለቱ ብቻ ናቸው፡፡ ብሉቤል ኮምፒዩተር ከኢኤስኤፍ  ባደረጉት የመጀመሪያ የእለቱ ጨዋታ በኢኤስኤፍ 11ለ9 አሸናፊነት ሲጠናቀቅ በመቀጠል የተከናወነው ጨዋታ ደግሞ ጂኬ ኢትዮጵያ አሴጋን 7ለ2 በሆነ ሰፊ የግብዝርዝር

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ መካከለኛ ዞን የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች ትላንት እና ዛሬ ሲደረጉ ደደቢት የዞኑ ቻምፒዮን የሆነበትን ድል አስመዝግቧል፡፡ ዛሬ 03፡00 በአዲስ አበባ ስታዲየም የተገናኙት ደደቢት እና መከላከያ ድንቅ የጨዋታ ፉክክር አድርገው በደደቢት አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ጨዋታው በተጀመረ ገና በ10ኛው ደቂቃ  መከላከያዎች በእስጢፋኖስ ዮሃንስ አማካኝነት ጎል አስቆጥረው የመጀመሪያውን አጋማሽዝርዝር

ከጎ-ቴዲ ስፖርት ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ከሰኔ 5 እስከ ሰኔ 19 ቀን 2008 ዓ.ም – በብሄራዊ የወጣቶች ስፖርት አካዳሚ   ረቡዕ ሰኔ 8 ቀን 2008 ዓ.ም አሴጋ 5-15 ኢኤስኤፍ (አብይ ካሳሁን፣ ቴዎድሮስ ግዛው፣ ዮሴፍ አሰፋ፣ አበበ አየለ፣ ኤልሻዳይ ቤኩማ) | (ቢኒያም አሰፋ [8]፣ ኤልያስ በኃይሉ፣ ሮቤል ሰለሞን [2]፣ አትክልት ስብሃት [2]፣ዝርዝር

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የፉትሳል ኮሚቴ የ2008 ዓ.ም የፉትሳል ዋንጫ ውድድሩን ከጎ-ቴዲ ስፖርት ጋር በመተባበር ዛሬ የመክፈቻ ጨዋታዎችን በብሄራዊ የወጣቶች ስፖርት አካዳሚ አከናውነዋል፡፡ ስምንት ቡድኖች በሚሳተፉበት ይህ ውድድር ዛሬ በመጀመሪያ የጨዋታ መርሃ ግብሩ አበበ ቢቂላን ከሊና ሆቴል ሲያገናኝ ጨዋታው በሊና ሆቴል 8-7 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ለአበበ ቢቂላ ሚካኤል ክንፈ፣ሄኖክ ብርሃኑ፣ኀይትኦም ንጉሴ፣ሃሪቤልዝርዝር

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የ2008 የክለቦች የፉትሳል ዋንጫ ከጎ-ቴዲ ስፓርት ጋር በመተባበር በ8 ክለቦች መካከል ከሰኔ 5-19 እንደሚደረግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የፉትሳል ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ ስምንት ቡድኖች በሁለት ምድቦች ተከፍለው የሚፋለሙ ሲሆን አሸናፊ ለሚሆነው ቡድን የአስር ሺህ ብር ሽልማት ይበረከትለታል፡፡ በተጨማሪም ከአንድ እስከ ሶስት ለሚወጡ ቡድኖች የሜዳልያ እንዲሁም ለኮከብ ግብዝርዝር

ቅዳሜ ግንቦት 6 ቀን 2008 ሰዉነት ቢሻው 0-5 ደደቢት መከላከያ 1-0 ኤሌክትሪክ ኢ/ወ/ስ አካዳሚ 2-3 ኢትዮጵያ መድን   ቅዳሜ ግንቦት 7 ቀን 2008 ኢትዮጵያ ቡና 0-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-1 አዳማ ከተማ * ሙገር ሲሚንቶ በዚህ ሳምንት አራፊ ቡድን ነው፡፡  ዝርዝር