አአ ከተማ 2-1 ወራቤ ከተማ   ተጠናቀቀ!! ጨዋታው በአአ ከተማ 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ሁለተኛው አጋማሽ ቀዝቃዛ እንቅስቃሴ ቢታይበትም በርካታ ፋውሎች ተስተናግደውበታል፡፡ 84′ ጎልልል አአ ከተማ አቤል ዘውዱ ከመስመር የተሻገረለትን ኳስዝርዝር

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ተስፋ ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ ከጠዋት ጀምሮ እስከ አመሻሹ ድረስ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ ይደረጋሉ፡፡ ባለፈው ሳምንት ጀምሮ የፕሮግራም መዘበራረቅ እያገጠመው ባለው ውድድር በዚህ ሳምንትዝርዝር

ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ —————– ተጠናቀቀ!!! ጨዋታው ካለግብ ተፈፀመ 90+2 ምንተስኖት ከርቀት አክርሮ የመታው ኳስ ፌቮ ጨርፏት ለጥቂት ወደ ውጪ ወጥታለች፡፡ 90′ ጨዋታው ካለግብ ሊጠናቀቅ ተቃርቧል፡፡ ተመልካቹም ስታድየሙንዝርዝር

መከላከያ 1-2 ወላይታ ድቻ 26’መሃመድ ናስር(ፍ/ቅ/ምት) ፡ 5’52’ አላዛር ፋሲካ —————– ተጠናቀቀ!!!! ወላይታ ድቻ ባለሜዳው መከላከያን በአላዛር ፋሲካ ግቦች 2-1 አሸነፈ፡፡ 90′ ባለሜዳዉ መከላከያ ከመጀመሪያው አጋማሽ የተሻለ ቢንቀሳቀሱም ወደ ጎልዝርዝር

  የሀገራችንን ሁለት ክለቦች በአፍሪካ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ እንዲሁም በአፍሪካ ቻምፒዬንስ ሊግ ለመግጠም አዲስ አበባ የገቡት የግብፅ እና የሲሸልስ ክለቦች ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ልምምዳቸውን አድርገዋል፡፡ ከትላንት በስቲያ አዲስ አበባ የደረሱትዝርዝር

  ሩዋንዳ እያስተናገደች በሚገኘው የ2016ቱ የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተሳትፎ በምድቡ በአንድ ነጥብ የምድቡን የመጨረሻ ደረጃ ይዞ መሰናበቱ ይታወሳል፡፡ ብሄራዊ ቡድኑ አዲስ አበባ ከገባ በኀላ አሰልጣኝ ዮሃንስዝርዝር

አስተያየት – በሚካኤል ለገሰ ቻን 2016 በሩዋንዳ አስተናጋጅነት ለ4ኛ ጊዜ ባሳለፍነው ቅዳሜ መጀመሩ ይታወሳል፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንም በምድብ ሁለት የመጀመሪያ ጨዋታውን ባሳለፍነው እሁድ ከዲ.ሪ. ኮንጎ ጋር አድርጎ 3-0 በሆነ ውጤትዝርዝር

ለ4ኛ ጊዜ በሩዋንዳ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሀገር ውስጥ ተጨዋቾች ብቻ ለሚካፈሉበት የአፍሪካ ሃገራት ዋንጫ (ቻን) ትላንት 10፡00 ላይ በኪጋሊ ተጀምሯል፡፡  በምድብ ሁለት ከዲ. ሪ. ኮንጎ ፣ አንጎላ እና ካሜሩን ጋር የተደለደለውዝርዝር

በ2018 ሩሲያ ለምታስተናግደው የአለም ዋንጫ ለማለፍ የአፍሪካ ሀገራት ወደ ምድብ ድልድሉ ለመግባት የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን በቅድመ ማጣሪያው በድምር ውጤት 3-1 አሸንፎ ወደ ቀጣዩ የቅድመ ማጣርያ ዙርዝርዝር

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለአለም ዋንጫ ማጣርያ ከኮንጎ አቻው ጋር በሜዳው ባደረገው ጨዋታ 4-3 ተሸንፎ የማለፍ እድሉን አጣብቂኝ ውስጥ ከትቷል፡፡ ኮንጎዎች በመጀመርያዎቹ ደቂቃዎች ከመስመር ወደ ውስት በተዳጋጋሚ በመግባት የግብ እድሎችን ለመፍጠርዝርዝር