_______________________ አስተያየት – ሚካኤል ለገሰ _______________________ ከሐምሌ 24 እስከ ነሀሴ 17 ቀን 2007 ዓ.ም. በ24 ክለቦች መካከል የሚደረገው የኢትዮጲያ ብሄራዊ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር በድሬዳዋ ይካሄዳል፡፡ ለ2008 ዓ.ም. በኢትዮጲያ ፕሪምየርሊግ ለመሳተፍም ክለቦች ዝግጅታቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል፡፡ በውድድሩ ባህርይ ምክንያት ለሚድያ ፣ ተመልካች እና አወዳዳሪው አካል አመቺ ያልሆነው ውድድር ከሙሉ የውድድር ዘመኑ ይልቅContinue Reading

– አስተያየት በአብርሃም ገ/ማርያም እና ሚካኤል ለገሰ – ጋቦን ለምታስተናግደው የ2017ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) የመጀመሪያ የማጣርያ ጨዋታቸውን በባህርዳር ሁለገብ ስታድየም የፊታችን እሁድ ሰኔ 7 ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ያደርጋል፡፡ ብሄራዊ ቡድኑ ለዚሁ ጨዋታ ይረዳው ዘንድ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ከዛምቢያ አቻው ጋር የአቋም መለኪያContinue Reading