ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ኢትዮጵያ ቡና : ታክቲካዊ ትንታኔ
የኢትዮጵያ ኘሪሚየር-ሊግ 6ኛ ሳምንት ህዳር 28/2007 ዓ.ም – 10፡30 ሰዓት (አዲስ አበባ ስታዲየም) ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ኢትዮጵያ ቡና ታክቲካዊ ትንታኔ – በሚልኪያስ አበራ ሁሌም የስታዲየማችን ደባብ እንዲህ እንዲያምር በሚያስመኘን የሁለቱ ከተማችን ታላላቅ የደጋፊ ባለሀብት ክለቦች መካከል ለ31ኛ ጊዜ የተደረገው የሸገር ደርቢ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ በመጀመሪያው የጨዋታው ክፍለ-ጊዜ ቅዱስRead More →