የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለአምስተኛ ተከታታይ ጊዜ የሊጉ ቻምፒየን ሳይሆን ቀርቷል፡፡ ፈረሰኞቹ ሀዋሳ ከተማ 2-0 አዲስ አበባ ላይ ቢረቱም በጅማ አባ ጅፋር በግብዝርዝር

Newly promoted side Jimma Aba Jifar have been crowned champions of the 2017/18 Ethiopian Premier League. The Western Ethiopian outfit become the second side to win the league title onዝርዝር

ባደገበት ዓመት ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ሊጉን 4ኛ በመሆን የጨረሰው መቐለ ከተማ እና ዋና አሰልጣኙ ዮሃንስ ሳህሌ ተለያይተዋል፡፡ የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን እና ደደቢት አሰልጣኝ ዮሃንስ መቐለን የለቀቁት ውላቸው ሰኔ 30ዝርዝር

በዓለማችን ካሉ የታዳጊዎች የእግርኳስ ውድድር ውስጥ ብዙ ቡድኖችን በማሳተፍ ቀዳሚ የሆነው የጎቲያ ዋንጫ ሰኞ በጎተንበርግ ስዊድን ይጀምራል፡፡ በዚህ ውድድር ላይ ለመሳተፍም የአሴጋ እግርኳስ አካዳሚ ዛሬ ምሽት ወደ ስፍራው አቅንቷል፡፡ አሴጋዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 30ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ አዲስ አበባ ላይ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ተጀምሯል፡፡ ኢትዮጵያ ቡና እና ደደቢት በሊጉ የመጨረሻ ጨዋታ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ መቐለ ከተማን 3-1 የረታው ቡና ሊጉንዝርዝር

The Ethiopian Football Federation (EFF) is on the verge of appointing Instructor Abraham Mebratu as the new head trainer of the senior national side. The Federation at the start ofዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለብ የሆነው ፋሲል ከነማ አስመራ ላይ የወዳጅነት ጨዋታን ለማድረግ የኤርትራ ብሄራዊ እግርኳስ ፌደሬሽንን በድብዳቤ ዛሬ ጠይቋል፡፡ አጼዎቹ በድብዳቤያቸው የጎንደር እና የኤርትራን ታሪካዊ ትስስር ያወሱ ሲሆን የወዳጅነት ጨዋታውዝርዝር

The Ethiopian Football Federation (EFF) has shortlisted five Ethiopian coaches to take the vacant Ethiopian national side head coaching role. The Waliyas are without a head trainer following Ashenafi Bekeleዝርዝር