በፈረንጆቹ 2019 መጨረሻ በቻይና ሁቤይ ግዛት ውሃን ከተማ በተለይም በከተማዋ ከሚገኘው የባህር እንስሳት ገበያ ሰራተኞች ላይ ያልተለመደ የሳምባ ምች በሽታ እንደተከሰተ የሃገሪቱ መንግስት ለዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ። በጥር ወር ላይም የጥቃቅን ህዋስያን ተመራማሪዎች በሽታውን የሚያመጣውን አዲስ የኮሮና ቫይረስ ዝርያ መለየታቸውን አስታወቁ፤ የቫይረሱ ስያሜ 2019-nCov (ኖቬል ኮሮና ቫይረስ – 2019) ሲባልRead More →

ከኢትዮጵያ እግርኳስ ተጫዋቾች ጋር ጥሩ ግንኙነት ያለው ወኪል ነው። ባለፉት ሰባት ዓመታት ኢትዮጵያዊያን ተጫዋቾች ወደ ግብፅ ክለቦች ላደረጓቸው ዝውውሮችም ወሳኙን ሚና ሲጫወት የቆየ ግለሰብ ነው። ግብፃዊው የእግርኳስ ተጫዋቾች ወኪል አብዱራህማን መግዲ! ወኪሉ በዚህ ሳምንት ኢትዮጵያ ተገኝቶ የነበረ ሲሆን ስለ ጉብኝቱ፣ ስለ ኢትዮጵያዊያን ተጫዋቾች እና በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ ስላለው እቅድ ከሶከርRead More →

የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ዛሬ በሴኔጋል ዋና ከተማ ዳካር ባደረገው ስብሰባ የ2019ኙ የአፍሪካ ዋንጫ በግብፅ አስተናጋጅነት እንዲካሄድ በአብላጫ ድምፅ ወስኗል። ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ በ24 ሃገራት መሃከል በሰኔ ወር ላይ ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀው ውድድር አዘጋጅነት በቅድሚያ ለካሜሩን ተሰጥቶ የነበረ ቢሆንም ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሃገር በዝግጅት እና በመሠረተ ልማት ጥራትRead More →

በኬንያው ሻምፒዮን ጎር ማሂያ የሚጫወተው አማካይ ሃምፍሬ ሚዬኖ ስም ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ተያይዞ እየተነሳ ይገኛል። ከኬንያ የሚወጡ ዘገባዎች እንደሚጠቁሙት ፈረሰኞቹ የ29 ዓመቱን ተጫዋች የግላቸው ለማድረግ ጥብቅ ፍላጎት አላቸው። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከተጫዋቹ እና ከክለቡ ጎር ማሂያ ጋር ድርድር እንደጀመረ የተሰማ ሲሆን ተጫዋቹንም ለማግኘት 15,000 ዶላር የዝውውር ክፍያ ማቅረባቸው ተነግሯል። ሃምፍሬ ሚዬኖRead More →

የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ የእግርኳስ ማህበር ሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫን ዘንድሮ ለ3ኛ ጊዜ በዩጋንዳ አዘጋጅነት እንደሚያካሂድ ይፋ አድርጓል። እ.ኤ.አ. በ2006 ዓ.ም በታንዛኒያ አዘጋጅነት ለመጀመሪያ ጊዜ የተደረገው የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ በ2010 ዓ.ም በኤርትራ ከተሰናዳ በኋላ ላለፋት ዓመታት በተለያዩ ምክንያቶች ሳይደረግ ቆይቷል። የሴካፋ አመራር በወጣቶች እግርኳስ ላይ በይበልጥ ለመስራትRead More →

የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ወጣት ብሔራዊ ቡድኖችን የሚያገናኝ ውድድር በቅርቡ አስመራ ላይ ይደረጋል። “የሰላም እና ወዳጅነት ዋንጫ” በሚል ስያሜ በየካቲት ወር መጀመሪያ ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀው ውድድር የ10 ቀናት እድሜ የሚኖረው ሲሆን የኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሶማሊያ እና ጅቡቲ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኖችን ያሳትፋል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዘዳንት አቶ ኢሳይያስ ጅራን ጨምሮ የቀጠናውRead More →

ፈረንሳዊው የኬንያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሰባስቲየን ሚኜ በ2019ኙ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በጥቅምት ወር ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር ለምታደርጋቸው ሁለት ጨዋታዎች 21 ተጫዋቾችን ሲጠሩ ለእንግሊዙ ቶተንሃም የሚጫወተው አማካይ ቪክተር ዋንያማ ከጉዳት መልስ በቡድኑ መካተት ችሏል። በቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅት ወቅት ባጋጠመው የጉልበት ጉዳት ምክንያት ኬንያ ጋናን ያስተናገደችበት ጨዋታ ያመለጠው ቪክተር ዋንያማ ከሳምንታትRead More →

ዓለም አቀፉ የእግርኳስ ማህበር ፊፋ በየወሩ ይፋ በሚያደርገው የፊፋ ኮካ ኮላ የሃገራት የእግርኳስ ደረጃ በመስከረም ወር ኢትዮጵያ 1060 ነጥብ ይዛ 149ኛ ደረጃ ላይ በመቀመጥ ካለፈው ወር የሁለት ስፍራዎች መሻሻል አሳይታለች። በነሃሴ እና ጳጉሜ ወራት በሀዋሳ ዓለምአቀፍ ስታዲየም ሁለት ጨዋታዎችን ያደረጉት ዋልያዎቹ በወዳጅነት ጨዋታ ከብሩንዲ ጋር 1-1 ሲለያዩ በ2019ኙ የአፍሪካ ዋንጫRead More →