Soccer Ethiopia (Page 2)

ረቡዕ ጥር 9 ቀን 2010 FT ፋሲል ከ. 0-2 ቅ. ጊዮርጊስ ማክሰኞ ታህሳስ 18 ቀን 2010 FT ኤሌክትሪክ 2-1 ኢት. ቡና እሁድ ህዳር 3 ቀን 2010 FT   ሀዋሳ ከተማ 4-1 ወልዲያ FT     መቐለ ከተማ 0-0 ወልዋሎ ዓ.ዩ. FT   ሲዳማ ቡና 1-1 አርባምንጭ ከ. FT    አዳማዝርዝር

ቅዳሜ ህዳር 2 ቀን 2010 FT ደደቢት 3-0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ 22′ 56′ ሎዛ አበራ 34′ ሰናይት ባሩዳ – FT አዳማ ከተማ 2-3 ኢት ንግድ ባንክ 22′ ዮዲት መኮንን 29′ ይታገሱ ተ/ፃድቅ 9′ ረሂማ ዘርጋ 43′ ህይወት ደንጊሶ 86′ ሐብታም እሸቱ FT ሲዳማ ቡና 2-6 መከላከያ 57′ ቱሪስት ለማ 88′ መሐሪዝርዝር

የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ጅማ አባ ጅፋር ጋናዊው ግብ ጠባቂ ጃንኤል አጄይን አስፈርሟል፡፡ በዛሬው እለት ቡድኑ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው ጨዋታም ተሰልፏል፡፡ የ27 አመቱ አጄይ በሀገሩ ክለብ ሊበርቲ ፕሮፌሽናል እና ሚዲአማ እንዲሁም በደቡብ አፍሪካው ፍሪ ስቴት ስታርስ የተጫወተ ሲሆን ወደ ኢትዮጵያ ከመምጣቱ በፊት ለታንዛንያው ሲንባ ሲጫወት ቆይቷል፡፡ አጄይ በቅርብ አመታት ወደዝርዝር

በሳምንቱ መጀመርያ አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊትን ከኃላፊነታቸው ያሰናበተው መቐለ ከተማ ዮሀንስ ሳህሌን ቀጣዩ የክለቡ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙ ተነግሯል፡፡ በዛሬው እለትም ቡድኑን ልምምድ ሲያሰሩ ታይተዋል፡፡ ከረጅም ጊዜያት የዩናይትድ ስቴትስ ቆይታ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ ከ2006 ጀምሮ የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን፣ ደደቢት እና ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ያሰለጠኑት አሰልጣኝ ዮሀንስ በ2009ዝርዝር

አዲሱ የፕሪምየር ሊግ መቐለ ከተማ የሊጉ ውድድር ገና ሳይጀመር ከዋና አሰልጣኙ ጌታቸው ዳዊት መለያየቱ ተረጋግጧል፡፡ አሰልጣኙ በ2008 የውድድር ዘመን አጋማሽ ከደደቢት ከተሰናበቱ በኋላ ወደ ቀድሞ ክለባቸው መቐለ ከተማ ተመልሰው ክለቡን ወደ ፕሪምየር ሊግ ማሳደግ የቻሉት አሰልጣኝ ዳዊትን ያሰናበተበትን ምክንያት ለመስቀል በአል ከወልዋሎ ጋር ሊካሄድ የነበረውን ጨዋታ ካለ ክለቡ ፍቃድ እንዳይካሄድዝርዝር

የግብጽ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ሽመልስ በቀለ እና ፔትሮጄት የውድድር አመቱን የመጀመርያ ጎል እና ድል አስመዝግበዋል፡፡ ዛሬ አመሻሽ ላይ በፔትሮስፖርት ስታድየም ኤንፒ ፔትሮጄትን አስተናግዶ 2-0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡ በጨዋታው ሽመልሰን በቀለ ሙሉ ክፍለ ጊዜ መሰለፍ የቻለ ሲሆን የእንግዶቹን የመጀመርያ ግብ ወደ እረፍት ሊያመሩ ሽርፍራፊዝርዝር

በዝውውር መስኮቱ በከፍተኛ ሁኔታ እየተሳተፈ የሚገኘው መቐለ ከተማ መድሀኔ ታደሰ እና ዮናስ ግርማይን አስፈርሟል፡፡ መድሀኔ ታደሰ ትራንስን ከለቀቀ ከ10 አመታት በኋላ በድጋሚ ወደ መቐለ የተመለሰበትን ዝውውር በማድረግ ለመቐለ ከተማ የ1 አመት ውል ፈርሟል፡፡ በትራንስ ኢትዮጵያ የተሳኩ አመታትን አሳልፎ በ1999 ወደ መከላከያ ያመራው መድሀኔ በ1997 የፕሪምየር ሊጉ ከፍተኛ ግብ አግቢ ከመሆኑዝርዝር

አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ መቐለ ከተማ ሁለት ጋናዊያን እና አንድ የኢኳቶርያል ጊኒ ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾችን ማስፈረሙን አስታውቋል፡፡ ኢኳቶሪያል ጊኒያዊው ግብ ጠባቂ ፊሊፔ ኦቮኖ ምባንግ ለመቐለ ከፈረሙት ተጫዋቾች መካከል ነው፡፡ ከ2009 ጀምሮ በዋና ቡድን ደረጃ እየተጫወተ የሚገኘውና ለሀገሩ 10 ጨዋታዎቸች ማድረግ የቻለው ምባንግ በሀገሩ ክለቦች ሶኒ ንጉኤማ እና ዴፖርቲቮ ሞኞሞ ከተጫወተዝርዝር

ሶከር ኢትዮጵያ ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለአዲሱ አመት 2010 በሰላም አደረሳችሁ እያለች ለሶስተኛ ጊዜ ያዘጋጀችው የአመቱ የእግርኳስ ሰዎች/ተቋማት ሽልማትን አሰናድታለች፡፡ በዚህ ፅሁፍም ስለ ሽልማቱ ፣ የምርጫ መስፈርት ፣ እጩዎች እና ሊያውቋቸው የሚገቡ ጉዳዮችን ታቀርባለች፡፡ ስለ ሽልማቱ ይህ ሽልማት በአንድ አመት ውስጥ በእግርኳሱ ተፅእኖ ለፈጠሩ ግለሰቦች የሚሰጥ ሽልማት ነው፡፡ በሜዳ ውስጥ ውጤታማነታቸውንዝርዝር