ዛሬ በድሬዳዋ እና መቐለ የሚከናወኑትን ሁለት ጨዋታዎች በዳሰሳችን በአንድነት ተመልክተናቸዋል። ድሬዳዋ ከተማ ከ ስሑል ሽረ ከወራጅ ቀጠናው ከፍ ብሎ የተቀመጠው ድሬዳዋ እና  ወራጅ ቀጠና ውስጥ የሚገኘው ሽረን በሚያገናኘው ይህ ጨዋታተጨማሪ

ያጋሩ

ቀጣዮቹ ቁጥራዊ መረጃዎቻችን በመጀመሪያው ዙር የሊጉ ጨዋታዎች የትኞቹ ተጫዋቾች በርካታ ግቦችን አመቻችተዋል እንዲሁም እነማን በይበልጥ በግቦች ላይ ቀጥተኛ ተሳታፊ ነበሩ የሚሉትን እና ተያያዥ ጥያቄዎች ይመልሳሉ። በፕሪምየር ሊጉ የመጀመሪያ ዙር በተከናወኑትተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮው የውድድር ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ተገባዶ ሁለተኛው ሊጀምር ቀናቶች ቀርተውታል። ይህንን አስመልክቶም በቀጣዮቹ ቀናት በአስራ አምስቱ ሳምንታት ከተመዘገቡ ውጤቶች የተወሰዱ ቁጥራዊ መረጃዎችን ልናካፍላችሁ ወደናል። የዛሬው ትኩረታችንም በጨዋታዎቹተጨማሪ

ያጋሩ

ማክሰኞ መስከረም 8 ቀን 2011 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2019 የካሜሩኑ አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሶስተኛ የምድብ ጨዋታ ዝግጅቱን ከመስከረም 20 ጀምሮ ያካሂዳል። ጨዋታው በባህር ዳር ስታድየም እንደሚከናወን ሲረጋገጥ የተጠሩ ተጫዋቾች ዝርዝርምተጨማሪ

ያጋሩ

አስመራጭ ኮሚቴ  ከ42 ቀናት በኋላ የሚደረገው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ምርጫን ለማካሄድ በሚሰየመው የአስመራጭ ኮሚቴ እና የምርጫ እንቅስቀቃሴን በሚመለከት በቅርቡ የፊፋ ተወካዮች አዲስ አበባ እንደሚገቡ ታውቋል፡፡ ተወካዮቹ በምርጫው ዙርያ ከፌዴሬሽኑ ጋርተጨማሪ

ያጋሩ

አስመራጭ ኮሚቴ  ከ42 ቀናት በኋላ የሚደረገው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ምርጫን ለማካሄድ በሚሰየመው የአስመራጭ ኮሚቴ እና የምርጫ እንቅስቀቃሴን በሚመለከት በቅርቡ የፊፋ ተወካዮች አዲስ አበባ እንደሚገቡ ታውቋል፡፡ ተወካዮቹ በምርጫው ዙርያ ከፌዴሬሽኑ ጋርተጨማሪ

ያጋሩ