የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ዛሬ ተጀምሯል
የ2010 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ዛሬ በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች ተጀምሯል፡፡ የአምናው ቻምፒዮን ደደቢት እና ድሬዳዋ ከተማ የሜዳቸውን ጨዋታዎች ሲያሸንፉ ንግድባንክ እና...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ረቡዕ ጥር 9 ቀን 2010 FT ፋሲል ከ. 0-2 ቅ. ጊዮርጊስ [read more="በዝርዝር ይመልከቱ" less="Read Less"] - 58' አብዱልከሪም ኒኪማ 1' በኃይሉ አሰፋ ቅያሪዎች ▼▲...
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ቅዳሜ ህዳር 2 ቀን 2010 FT ደደቢት 3-0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ 22' 56' ሎዛ አበራ 34' ሰናይት ባሩዳ - FT አዳማ ከተማ 2-3 ኢት ንግድ ባንክ...
ጅማ አባ ጅፋር ጋናዊ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል
የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ጅማ አባ ጅፋር ጋናዊው ግብ ጠባቂ ጃንኤል አጄይን አስፈርሟል፡፡ በዛሬው እለት ቡድኑ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው ጨዋታም ተሰልፏል፡፡ የ27 አመቱ አጄይ በሀገሩ...
ዮሀንስ ሳህሌ ወደ መቐለ ከተማ?
በሳምንቱ መጀመርያ አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊትን ከኃላፊነታቸው ያሰናበተው መቐለ ከተማ ዮሀንስ ሳህሌን ቀጣዩ የክለቡ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙ ተነግሯል፡፡ በዛሬው እለትም ቡድኑን ልምምድ ሲያሰሩ ታይተዋል፡፡ ከረጅም...
መቐለ ከተማ እና አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት ተለያዩ
አዲሱ የፕሪምየር ሊግ መቐለ ከተማ የሊጉ ውድድር ገና ሳይጀመር ከዋና አሰልጣኙ ጌታቸው ዳዊት መለያየቱ ተረጋግጧል፡፡ አሰልጣኙ በ2008 የውድድር ዘመን አጋማሽ ከደደቢት ከተሰናበቱ በኋላ ወደ ቀድሞ...
ሽመልስ በቀለ የአመቱ የመጀመርያ ጎሉን አስቆጥሯል
የግብጽ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ሽመልስ በቀለ እና ፔትሮጄት የውድድር አመቱን የመጀመርያ ጎል እና ድል አስመዝግበዋል፡፡ ዛሬ አመሻሽ ላይ...
መቐለ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በዝውውር መስኮቱ በከፍተኛ ሁኔታ እየተሳተፈ የሚገኘው መቐለ ከተማ መድሀኔ ታደሰ እና ዮናስ ግርማይን አስፈርሟል፡፡ መድሀኔ ታደሰ ትራንስን ከለቀቀ ከ10 አመታት በኋላ በድጋሚ ወደ መቐለ የተመለሰበትን...
መቐለ ከተማ ሶስት የውጭ ዜጋ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ መቐለ ከተማ ሁለት ጋናዊያን እና አንድ የኢኳቶርያል ጊኒ ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾችን ማስፈረሙን አስታውቋል፡፡ ኢኳቶሪያል ጊኒያዊው ግብ ጠባቂ ፊሊፔ ኦቮኖ ምባንግ ለመቐለ...
የሶከር ኢትዮጵያ “የአመቱ የእግርኳስ ሰዎች/ተቋማት ሽልማት” – 2009
ሶከር ኢትዮጵያ ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለአዲሱ አመት 2010 በሰላም አደረሳችሁ እያለች ለሶስተኛ ጊዜ ያዘጋጀችው የአመቱ የእግርኳስ ሰዎች/ተቋማት ሽልማትን አሰናድታለች፡፡ በዚህ ፅሁፍም ስለ ሽልማቱ ፣ የምርጫ...