Soccer Ethiopia

Archives

ሁለት የሴራሊዮን ወሳኝ ተጫዋቾች በጉዳት ከቡድኑ ውጪ ሆነዋል

የሴራሊዮን ብሔራዊ ቡድን በ2019ኙ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ላለበት ቀጣይ ጨዋታ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል። አሠልጣኝ ጆን ኪስተር ለ35 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገው በመገምገም በመጨረሻም ወደ ሐዋሳ ይዘው የሚጓዙትን 23 ተጫዋቾች ይፋ አድርገው ነበር። ነገር ግን ጥሪ የደረሳቸው 2 ተጫዋቾች በጉዳት ምክኒያት ራሳቸውን ከቡድኑ ሲያገልሉ የአምበሉ ኡማሩ ባንጉራ መሰለፍም አጠራጣሪ ሆኗል። ከቡድኑ ውጪ የሆኑት ተጫዋቾች ለእንግሊዙ […]

የሴራሊዮን ብሔራዊ ቡድን ለኢትዮጵያ ጨዋታ 23 ተጫዋቾችን ለይቷል

በአሠልጣኝ ጆን ኪስተር የሚመራው የሴራሊዮን ብሔራዊ ቡድን ጳጉሜ 4 በሀዋሳ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ የተመረጡ የመጨረሻ 23 ተጫዋቾችን አሳውቋል። በሃገሪቱ እግርኳስ ማህበር ውስጥ በተፈጠረው ችግር እና በኢቦላ ወረርሺኝ ምክንያት በሴራሊዮን ላለፉት 4 ዓመታት የውስጥ ሊግ ውድድር መደረግ አለመቻሉ በስራቸው ላይ እክል እንደፈጠረባቸው ሲገልፁ የቆዩት አሠልጣኝ ኪስተር ይህንን በሚያንፀባርቅ መልኩ በሃገር ውስጥ […]

ሳሙኤል ሳኑሚ በጃፓን የመጀመሪያ ጨዋታው ግብ አስቆጥሯል

በክረምቱ የዝውውር መስኮት ኢትዮጵያ ቡናን ለቅቆ በጃፓን 4ኛ ዲቪዝዮን ለሚጫወተው ቴጌቫያሮ ሚያዛኪ የፈረመው ናይጄሪያዊው አጥቂ ሳሙኤል ሳኑሚ ለአዲሱ ክለቡ ባደረገው የመጀመሪያው ጨዋታ ግብ ለማስቆጠር ችሏል። ሳኑሚ ክለቡ በሊጉ ሁለተኛ ዙር አምስተኛ ጨዋታ ቪርታየን ኩዋናን ገጥሞ 3-2 ባሸነፈበት ጨዋታ ላይ የመጀመሪያውን ግብ ከመረብ አሳርፏል። የ26 ዓመቱ አጥቂ ግብ ከማስቆጠሩም በተጨማሪ ለሁለተኛው ግብ መቆጠር ምክንያት የሆነ ኳስ […]

Interview with Ethiopian Premier League Goal King Okiki Afolabi

Jimma Aba Jiffar were crowned champions of the 2017/18 Ethiopian Premier League Yesterday after their 5-0 rout of Adama Ketema in the last match day took them above St George on goal difference. The team from the city of Jimma, some 350 Kms South-West of the Capital Addis Ababa, have won the championship in their […]

ሶከር ሜዲካል | የፊፋ የህክምና ኮሚቴ

የህክምናው ዘርፍ በእግርኳሱም ሆነ በሌሎች የስፖርት አይነቶች ውስጥ ያለው ሚና ከጊዜ ወደጊዜ እየጎላ መጥቷል። በተለይ የእግርኳስ ደረጃቸው ከፍተኛ የሆኑ የምዕራብ አውሮፓ ሃገራት ከታዳጊዎች መሠረታዊ ስልጠና አንስተው እስከ ታላላቆቹ ክለቦቻቸው ድረስ ለስፖርት ህክምና እና በስሩ ለሚጠቃለሉ ንዑስ ክፎሎች ትልቅ ስፍራ በመስጠት እየሰሩ ይገኛሉ። ዓለምአቀፉ የእግርኳስ ማህበር (ፊፋ) በአወቃቀሩ ከሚገኙ 9 አብይ ኮሚቴዎች ውስጥ አንዱ የህክምና ኮሚቴ […]

ቻምፒዮንስ ሊግ | “ኬሲሲኤ አዲስ አበባ ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስን ማሸነፍ ይከብደዋል” – ብራያን ኡሞኒ

በ2018ቱ የቶታል አፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ ጨዋታዎች በቀጣዩ ሳምንት አጋማሽ ሲደረጉ የኢትዮጵያው ተወካይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከዩጋንዳው ሻምፒዮን ኬሲሲኤ ጋር ይጫወታል። ሁለቱ ቡድኖችን የሚያገናኘው ጨዋታ በምድብ ውድድሩ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠና ቢያንስ በአንድ ክለብ እንደሚወከል ያረጋገጠ እንደመሆኑ የክልሉ የመገናኛ ብዙሃን ትኩረትን አግኝቷል። ለሁለቱም ቡድኖች ተጫውቶ ያሳለፈው ዩጋንዳዊው አጥቂ ብራያን ኡሞኒም ለሞኒተር ጋዜጣ በጨዋታው ላይ አስተያየቱን […]

ቻምፒየንስ ሊግ | የአልሰላም ዋኡ ጉዳይ…

በ2018ቱ የካፍ ቶታል ቻምፒዮንስ ሊግ የሚሳተፈው ቅዱስ ጊዮርጊስ በቅድመ ማጣሪያው ከደቡብ ሱዳኑ አል ሰላም ዋኡ ጋር ነገ በአዲስ አበባ ስታዲየም የሚያደርገው ጨዋታ ወደሌላ ጊዜ እንደማይሸጋገር ካፍ አስታውቋል። እስከ ዛሬ ድረስ አዲስ አበባ ያልገባው የደቡብ ሱዳኑ ክለብ ጨዋታው ወደ ሰኞ እንዲራዘምለት ለኮንፌዴሬሽኑ ጥያቄ አቅርቦ የነበረ ቢሆንም ተቀባይነት ሳያገኝ ቀርቷል። የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) በፀጥታ ችግር፣ በአየር […]

ሶከር ሜዲካል | የቅድመ ዝውውር ህክምና አስፈላጊነት

እግርኳስ ተጫዋቾች ከአንድ ክለብ ወደ ሌላው የሚያደርጉት ዝውውር እውን ከመሆኑ በፊት ረጅም ሂደት ሊኖረው ይችላል። ተጫዋቹ ክለቡን እንዲቀላቀል ማግባባት፣ ከቀድሞ ክለቡ ጋር የዝውውር ሂሳብ ላይ በመደራደር መስማማት፣ ከተጫዋቹ ወኪል ጋርም በደመወዝ እና ጥቅማ ጥቅም ጉዳይ ከስምምነት መድረስ ዝውውሩ እንዲሳካ መደረግ ያለባቸው ነገሮች ናቸው። ነገርግን እነዚህ ነገሮች ሁሉ መልክ ቢይዙም በመጨረሻ ተጫዋቹ የጤና እና አካላዊ ብቃት […]

ሶከር ሜዲካል | እግርኳስ እና ስነ-ምግብ

በተለምዶ 4ቱ መሰረታዊ የእግር ኳስ አካላት ከሚባሉት ቴክኒክ ፣ ታክቲክ ፣ አካል ብቃት እና ስነ-አዕምሮ (Psychology) ባሻገር የአመጋገብ ስርዐት (nutrition) ለአንድ ስፖርተኛ ያለው ጥቅም ላቅ ያለ ነው።  አንድን ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በብቃት እና በልቀት ለመወጣት በሜዳ ላይ ከሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ባልተናነሰ መልኩ የሚወሰዱ ምግቦች አይነትና መጠን ድርሻ ከፍ ያለ ነው። ተመጣጣኝ የግል ችሎታ፣ መነሳሳት እና የክህሎት ስልጠና […]

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ሰንጠረዡ አናት የተጠጋበትን ድል ኤሌክትሪክ ላይ አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም 2 ጨዋታዎች ሲስተናገዱ 9 ሰዓት ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክን ያገናኘው ጨዋታ በፈረሰኞቹ 3-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። ኤሌክትሪኮች በቋሚ አሰላለፍ በ4ኛው ሳምንት በወልዋሎ የ3-1 ሽንፈት ካጋጠመው ቡድናቸው የ2 ተጫዋቾች ለውጥ ሲያደርጉ ግርማ በቀለ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ ስብስብ ውስጥ መካተቱን ተከትሎ ሲሴይ ሃሰን የመሰለፉን ዕድል ሲያገኝ […]

ሶከር ኢትዮጵያ

ሶከር ኢትዮጵያ በ ‘አብርሀም ገ/ማርያም የማስታወቂያ ድርጅት’ ስር የሚሰራ ድረገፅ ሲሆን በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ በሚያተኩሩ ዜናዎች፣ ቁጥራዊ መረጃዎች፣ ታሪኮች፣ ጥልቅ ዘገባዎች፣ አስተያየቶች እና ትንታኔዎች ላይ ትኩረቱን ያደርጋል።

ዘርፍ

ማኅደር

top