ኮንጎ ብራዛቪል ለምታዘጋጀው የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ማጣሪያ ከካሜሮን አቻው ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ነገ ለመልሱ ጨዋታ ወደ ያውንዴ ያቀናል፡፡ በአሰልጣኝ በኃይሏ ዘለቀ የሚመራው ብሄራዊ ቡድኑ በመጀመሪው ጨዋታ አዲስዝርዝር

ቅዱስ ጊዮርጊስ በቅሎቤት በሚገኘው የክለቡ ፅህፈት ቤት ዛሬ በተደረገ ስነ ስርዓት ክለቡ የቦርድ ሊቀመንበር እና ፕሬዝዳንት አቶ አብነት ገብረመስቀል በተገኙበት አርማውን በይፋ አስመርቋል። የክለቡ የሲምፖዚየም እና መፅሄት ዝግጅት ኮሚቴ ባወጣውዝርዝር

ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣንነታቸው እንደተነሱ እየተወራባቸው የሚገኙት አሰልጣኝ ማርያኖ ባሬቶ ከተወዳጁ ጨዋታ የሬድዮ ፕሮግራም ጋር ባደረጉት ቆይታ ከብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝነታቸው ስለመነሳታቸው የሚያውቁት ነገር እንደሌለ ተናግረዋል፡፡ ‹‹ ከአሰልጣኝነት መባረር ማለት ምንዝርዝር

በአፍሪካ ኮንፌድሬሽን ካፕ አንደኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ደደቢት ነገ ዋሪ ዎልቭስን በባህርዳር ስታድየም ያስተናግዳል፡፡ በመጀመርያው ጨዋታ 2-0 ተሸንፎ የተመለሰው ደደቢት ውጤቱን ቀልብሶ ወደ ተከታዩ ዙር ለማለፍ ፈተና ይገጠመዋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ዝርዝር

ደደቢት ከናይዴርያው ዋሪ ዎልቭስ ጋር ለሚያደርገው የአንደኛው ዙር የመጀመርያ ጨዋታ በነገው እለት ወደ ስፍፍው የሚያመራ ሲሆን ከጉዞው በፊት የደደቢቱ አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ባደረጉት የስልክ ቆይታ ስለ ዝግጅታቸውዝርዝር

ኢትዮጵያ ቡና ከእንግሊዙ የቻምፕዮን ሺፕ ክለብ ጋር በጁላይ ወር የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል ተብሎ በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ቢዘገብም ጨዋታው መደረጉ እንዳልተረጋገጠ ከክለቡ የወጡ መረጃዎች አመልክተዋል፡፡ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የማርኬቲንግ ዴፓርትመንትዝርዝር

በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ኤሌከትሪክን የተቀላቀለው ወነድሜነህ ዘሪሁን ክለቡን ለቆ ወደ አዳማ ከነማ ማምራቱ ተነግሯል፡፡ የአጥቂ አማካዩ በኤሌክትሪክ መደላደል የተሳነው ሲሆን አሰልጣኝ አጥናፉ አባተ በተደጋጋሚ ቀይረው ሲያስወጡትም ተስተውሏል፡፡ በዚህም ከአሰልጣኙዝርዝር

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያን ወክሎ እየተሳተፈ የነበረው ቅዱስ ጊዮርጊስ በባህርዳር ብሄራዊ ስታዲየም ያደረገውን የመልስ ጨዋታ 2ለ1 ቢያሸንፍም በአጠቃላይ ውጤት በአልጄሪያው ኤም ሲ ኤል ኡልማ ተሸንፎ ከውድድር ውጪ ሆኗል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስዝርዝር

ደደቢት የሲሸልሱን ኮት ዲ ኦርን በባህርዳር ብሄራዊ ስታዲየም በስዩም ተስፋዬ እና ዳዊት ፍቃዱ ግቦች ታግዞ 2ለ0 በድምር ውጤት 5ለ2 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ስለጨዋታው የደደቢቱ ዋና አሰልጣኝ ለሶከር ኢትዮጵያ የሰጡት አስተያየትዝርዝር

ደደቢት በካፍ ኮንፌድሬሽን ካፕ የሲሸልሱን ኮት ዲ ኦርን በመልስ ጨዋታ ያስተናግዳል፡፡ በመጀመሪያው ጨዋታ ደደቢት ኮት ዲ ኦርን ከሜዳው ውጪ ፕራስሊን ላይ 3ለ2 አሸንፎ መመለሱ ይታወሳል፡፡ በጨዋታው ላይ ደደቢቶች በሲሸልሱ ጨዋታዝርዝር