የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
05:00 ትላንት በከባድ ዝናብ ምክንያት የተቋረጠው የድሬዳዋ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል፡፡ *———*———*———*——- የማክሰኞ ጨዋታዎቾ ሁሉም ጨዋታዎች 09:00 የጀመሩ ናቸው ተጠናቀቀ ፡ አዳማ ከተማ 0-1 ኢትዮጵያ ቡናዝርዝር
05:00 ትላንት በከባድ ዝናብ ምክንያት የተቋረጠው የድሬዳዋ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል፡፡ *———*———*———*——- የማክሰኞ ጨዋታዎቾ ሁሉም ጨዋታዎች 09:00 የጀመሩ ናቸው ተጠናቀቀ ፡ አዳማ ከተማ 0-1 ኢትዮጵያ ቡናዝርዝር
ሁሉም የ09:00 ጨዋታዎች ናቸው ተጠናቀቀ ፡ ኢትዮጵያ ቡና 1-0 መከላከያ (አአ ስታድየም) 52′ ያቡን ዊልያም (ፍቅም) ተጠናቀቀ ፡ ዳሽን ቢራ 4-0 ሀዲያ ሆሳዕና (ጎንደር) 22′ የተሻ ግዛው, 27′ 47′ 75′ዝርዝር
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0-2 ደደቢት 4′ ሰናይት ቦጋለ 52′ ሎዛ አበራ ተጠናቀቀ!!! ጨዋታው በደደቢት 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ በሁለቱ መካከል ያለው የነጥብ ልዩነትም ወደ 8 ሰፍቷል፡፡ የተጫዋች ለውጥ – ደደቢት 90+6′ዝርዝር
ወቅታዊ የውጤት መግለጫ (ሁሉም 09:00 የጀመሩ ናቸው) የተጠናቀቀ : ሀዲያ ሆሳእና 1-1 አርባምንጭ ከተማ 43′ ቢንያም ገመቹ | 86′ ተሾመ ታደሰ የተጠናቀቀ ፡ ወላይታ ድቻ 1-0 ደደቢት 58′ ፀጋዬ ብርሃኑዝርዝር
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ዙር ነገ ይጀመራል፡፡ በቡድኖቹ የ1ኛ ዙር ጠንካራ እና ደካማ ጎን እንዲሁም ለውጦችን በ2 ክፍሎች የዳሰሰችው ሶከር ኢትዮጵያ በደረጃ ሰንጠረዡ ወገብ እና ከወገብ በታች ያሉትን 7 ክለቦችዝርዝር
በአፍሪካ ከ20 አመት በታች ዋንጫ ማጣርያ 1ኛ ዙር ሶማልያን በሜዳው አስተናግዶ 2-1 የረታው የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ከ2 ሳምንት በኋላ እስከሚያደርገው የመልስ ጨዋታ ድረስ ተጫዋቾቹን ወደ ክለቦች ሳይልክዝርዝር
Copyright © 2021