ኢትዮጵያ ቡና ከእንግሊዙ የቻምፕዮን ሺፕ ክለብ ጋር በጁላይ ወር የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል ተብሎ በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ቢዘገብም ጨዋታው መደረጉ እንዳልተረጋገጠ ከክለቡ የወጡ መረጃዎች አመልክተዋል፡፡ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የማርኬቲንግ ዴፓርትመንትዝርዝር

በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ኤሌከትሪክን የተቀላቀለው ወነድሜነህ ዘሪሁን ክለቡን ለቆ ወደ አዳማ ከነማ ማምራቱ ተነግሯል፡፡ የአጥቂ አማካዩ በኤሌክትሪክ መደላደል የተሳነው ሲሆን አሰልጣኝ አጥናፉ አባተ በተደጋጋሚ ቀይረው ሲያስወጡትም ተስተውሏል፡፡ በዚህም ከአሰልጣኙዝርዝር

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያን ወክሎ እየተሳተፈ የነበረው ቅዱስ ጊዮርጊስ በባህርዳር ብሄራዊ ስታዲየም ያደረገውን የመልስ ጨዋታ 2ለ1 ቢያሸንፍም በአጠቃላይ ውጤት በአልጄሪያው ኤም ሲ ኤል ኡልማ ተሸንፎ ከውድድር ውጪ ሆኗል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስዝርዝር

ደደቢት የሲሸልሱን ኮት ዲ ኦርን በባህርዳር ብሄራዊ ስታዲየም በስዩም ተስፋዬ እና ዳዊት ፍቃዱ ግቦች ታግዞ 2ለ0 በድምር ውጤት 5ለ2 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ስለጨዋታው የደደቢቱ ዋና አሰልጣኝ ለሶከር ኢትዮጵያ የሰጡት አስተያየትዝርዝር

ደደቢት በካፍ ኮንፌድሬሽን ካፕ የሲሸልሱን ኮት ዲ ኦርን በመልስ ጨዋታ ያስተናግዳል፡፡ በመጀመሪያው ጨዋታ ደደቢት ኮት ዲ ኦርን ከሜዳው ውጪ ፕራስሊን ላይ 3ለ2 አሸንፎ መመለሱ ይታወሳል፡፡ በጨዋታው ላይ ደደቢቶች በሲሸልሱ ጨዋታዝርዝር

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ግርጌ ላይ የሚገኘው ወልዲያ የቀድሞ የሲዳማ ቡና እና ደደቢት ግብ ጠባቂ ሲሳይ ባንጫን እንዲሁም የመብራት ሃይል የመሃል ሜዳ ተጫዋች የነበረው ለሚ ኢታናን ማስፈረሙን ተነግሯል፡፡ ወልዲያ ከፕሪምየር ሊግዝርዝር

በአፍሪካ ኮንፌድሬሽን ካፕ እየተወዳደረ የሚገኘው የኢትዮጵያው ተወካይ ደደቢት የሲሸልሱን ኮት ዲ ኦርን በስታደ ደ አሚቴ 3ለ2 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የፓርስሊን ክለብ የሆነው ኮት ዲ ኦር በ34ኛው ደቂቃ በዳርዊን ሮዜት ግብዝርዝር

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሜዳው ውጪ በኤምሲ ኤል ኡልማ 1ለ0 በሆነ ጠባብ ውጤት ተሸንፏል፡፡ በጨዋታው ኤል ኡልማዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ፍጱም የሆነ የበላይነት ነበራቸው፡፡ የፈረሰኞቹ አምበል ደጉ ደበበ የመጀመሪያው ግማሽ ሊጠናቀቅ ጥቂትዝርዝር

ኢትዮጵያዊው አጥቂ ፍቅሩ ተፈራ በደቡብ አፍሪካ አብሳ ፕሪምየርሺፕ ለአዲሱ ክለቡ ቤደቬስት ዊትስ ማክሰኞ ምሽት በተደረገ ጨዋታ ማርቲዝበርግ ዩናይትድ ላይ ግብ አስቆጠረ፡፡ ፍቅሩ በመጀመሪያው ጨዋታው ለዊትስ ግብ ማስቆጠሩ አስገራሚ ሆኗል፡፡ ማርቲዝበርግዝርዝር

The Ethiopian international Fikru Teferra scored for Bidvest Wits on Tuesday night ABSA Premiership game against Martizburg United. Wits came behind to beat Martizburg 2 goals to 1. New signingዝርዝር