ዮርዳኖስ አባይ ከኤሌክትሪክ ጋር ተለያየ

ከ10 አመታት የየመን ቆይታ በኋላ ወደ ሃገር ቤት ተመልሶ የቀድሞ ክለቡ ኤሌክትሪክን የተቀላቀለው ዮርዳኖስ አባይ ከክለቡ ጋር መለያየቱን ፕላኔት ስፖርት የሬድዮ ፕሮግራም ዘግቧል፡፡ ለዮርዳኖስ እና…

ተጨማሪ ዮርዳኖስ አባይ ከኤሌክትሪክ ጋር ተለያየ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፡ የሶከር ኢትዮጵያ የወሩ ምርጦች

ሶከር ኢትዮጵያ የወሩ የፕሪሚየር ምርጦችን መምረጧን ቀጥላ 3ኛ ወር ላይ ደርሳለች፡፡ የዚህ ወር ምርጦች የሚከተሉት ናቸው፡፡   ለአለም ብርሃኑ ለአለም ዘንድሮው ጠንክሮ በመጣው ሲዳማ ቡና…

ተጨማሪ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፡ የሶከር ኢትዮጵያ የወሩ ምርጦች

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ : የሶከር ኢትዮጵያ የህዳር / ታህሳስ ወር ምርጦች

ባለፈው ወር የኢትዮጵያ ፐሪሚየር ሊግ የወሩ ኮከቦችን ለመጀመርያ ጊዜ የመረጠችው የሶከር ኢትዮጵያ የ2ኛውን ወር ኮከቦች ጊዜውን ጠብቃ መርጣለች፡፡ ባለፈው ወር ከተካተቱት ተጫዋቾች መካከል አንድም ተጫዋች…

ተጨማሪ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ : የሶከር ኢትዮጵያ የህዳር / ታህሳስ ወር ምርጦች

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ – የሶከር ኢትዮጵያ የወሩ ምርጦች

የ2007 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ከተጀመረ 1 ወር እና የ4 ሳምንት ጨዋታዎች እድሜ አስቆጥሯል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያም በአንዱ ወር ውስጥ (ከጥቅምት 16 እስከ ህዳር 16) ድንቅ ብቃታቸውን…

ተጨማሪ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ – የሶከር ኢትዮጵያ የወሩ ምርጦች

የሶከር ኢትዮጵያ ኦንላይን ቁጥር ሁለት እትም

ይህ የሶከር ኢትዮጵያ ኦንላይን ቁጥር ሁለት እትም ነው፡፡ መፅሄቱ ሙሉ ለሙሉ የሚያተኩረውም ኢትዮጵያ ከፊቷ በሚጠብቃት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዙርያ ነው፡፡

ተጨማሪ የሶከር ኢትዮጵያ ኦንላይን ቁጥር ሁለት እትም

ሳላዲን ከመጀመርያ ልምምዱ በኋላ….

ሳላዲን ሰዒድ በትላንትናው እለት የመጀመርያ የአል አህሊ ልምምዱን ከሰራ በኋላ የተሰማውን ደስታ ገልጧል፡፡ የአፍሪካውን ትልቅ ቡድን አካል በመሆኑ ኩራት እንደሚሰማውና በአጀማመሩም ደስተኛ እንደሆነ ተናግሯል፡፡ ሳላዲን…

ተጨማሪ ሳላዲን ከመጀመርያ ልምምዱ በኋላ….