ባለፈው ወር የኢትዮጵያ ፐሪሚየር ሊግ የወሩ ኮከቦችን ለመጀመርያ ጊዜ የመረጠችው የሶከር ኢትዮጵያ የ2ኛውን ወር ኮከቦች ጊዜውን ጠብቃ መርጣለች፡፡ ባለፈው ወር ከተካተቱት ተጫዋቾች መካከል አንድም ተጫዋች በዚህ ዝርዝር ውስጥ ሳይካተት የቀረ ሲሆን ከአንዳንዶቹ ውጪ አብዛኛዎቸ ተጫዋቾች በዚህኛው ወር ደካማ አቋም ማሳየታቸው የሊጉ ተጫዋቾች ወጥ አቋም የማሳየት ችግር ያመላከተ ሆኗል፡፡ በዚህ ምርጫContinue Reading

የ2007 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ከተጀመረ 1 ወር እና የ4 ሳምንት ጨዋታዎች እድሜ አስቆጥሯል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያም በአንዱ ወር ውስጥ (ከጥቅምት 16 እስከ ህዳር 16) ድንቅ ብቃታቸውን ያሳዩ ተጫዋቾች እና አሰልጣኝ መርጣለች፡፡ ግብ ጠባቂ – ወንድወሰን አሸናፊ ( ሙገር ሲሚንቶ ) ወንድወሰን አሰግድ አክሊሉ ጥሎት የሄደውን ቦታ በሚገባ ሸፍኗል፡፡ የማይታመኑ ኳሶችን የማዳንContinue Reading

ይህ የሶከር ኢትዮጵያ ኦንላይን ቁጥር ሁለት እትም ነው፡፡ መፅሄቱ ሙሉ ለሙሉ የሚያተኩረውም ኢትዮጵያ ከፊቷ በሚጠብቃት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዙርያ ነው፡፡Continue Reading

ሳላዲን ሰዒድ በትላንትናው እለት የመጀመርያ የአል አህሊ ልምምዱን ከሰራ በኋላ የተሰማውን ደስታ ገልጧል፡፡ የአፍሪካውን ትልቅ ቡድን አካል በመሆኑ ኩራት እንደሚሰማውና በአጀማመሩም ደስተኛ እንደሆነ ተናግሯል፡፡ ሳላዲን ከመጀመርያው ልምምድ በኋላ የቀዮቹ አሰልጣኝ ሁዋን ካርሎስ ጋሪዶ እንዳበረታቱት ለአህሊ ድረ-ገፅ ተናግሯል፡፡ ‹‹ ጋሪዶ ከልምምዱ በኋላ ያበረታቱኝ ሲሆን ከዚህ የተሸለ መሻሻል እንደሚገባኝም ነግረውኛል፡፡ ለአንድ ወርContinue Reading