ከሰበታ ጋር ነጥብ የተጋሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ነገ ወደ አዲስ አበባ ይመለሳሉ። ቀስ በቀስ ከዋንጫው ፉክክር እየራቁ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በአዲሱ አሰልጣኛቸው ፍራንክ ነታል እየተመሩ የድሬዳዋ ጨዋታቸውን ያለ ጎል በአቻ ውጤትዝርዝር

ምሽት ላይ ከሚጀምረው ጨዋታ በፊት ተከታዮቹን መረጃዎች እንድትጋሩ ጋብዘናል። ባህር ዳር ላይ ድሬዳዋ ከተማን ካሸነፉበት ስብስብ ውስጥ የአንድ ተጫዋች ለውጥ ያደረጉት አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ፍቅረየሱስ ተወልደብርሀንን በታፈሰ ሰለሞን ተክተዋል። በሀዋሳዝርዝር

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የድሬ ቆይታ የሚጀመርበትን ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። በመጀመሪያው ዙር በርከት ያሉ ግቦችን ካስመለከቱን ጨዋታዎች መካከል አንዱ የነበረው የሁለቱ ቡድኖች ግንኙነት ነገም መልካም ፉክክርን እንደሚያሳየን ይጠበቃል። ውጤቱም ውድድሩንዝርዝር

ነገ ከሳምንታት እረፍት በኋላ የሚጀምረው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግን የሚያስተናግደው የድሬዳዋ ስታዲየም ለምሽት ጨዋታዎች ብቁ እንዲሆን ከቀድሞ ተጫዋች ድጋፍ ተደርጎለታል። እስካሁን ከተለመደው የጨዋታ ሰዓት በተለየ ሁኔታ በምሽት ጨዋታዎችን የምታስተናግደው ድሬዳዋ ቅድመዝርዝር

ነገ ከሦስት ሳምንት እረፍት በኋላ ድሬዳዋ ላይ የሚጀመረው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ የሚደረግባቸው ሰዓታት ላይ ለውጥ መደረጉ ተረጋግጧል። በድሬዳዋ ያለውን ሙቀት ተከትሎ ከዚህ ቀደም ከነበረው በተለየ ረፋድ ሦስት ሰዓትዝርዝር

በሞሮኮ አስተናጋጅነት በ2022 ለሚከናወነው የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያዎችን ወደፊት በሚገለፅ ቀን የሚያከናውነው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ረፋድ ልምምድ ጀምሯል። በአሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው አማካኝነት ከቀናት በፊት ጥሪ የቀረበላቸው ተጫዋቾች ትናንትዝርዝር