የካፍ ሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ዛሬ ተጀምሯል

በኬንያ አስተናጋጅነት በስምንት የምስራቅ አፍሪካ ክለቦች መካከል የሚደረገው የካፍ ሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ የማጣሪያ ጨዋታዎች ዛሬ በሁለት…

አዲስ አበባ ከተማ በዋና አሠልጣኙ ዙርያ ውሳኔ አስተላልፏል

በቅርቡ አዲስ ቦርድ ያዋቀረው የመዲናይቱ ክለብ ከሰሞኑ ሲያደርግ በነበረው ጥልቅ ግምገማ የመቀጠል እና ያለ መቀጠሉ ነገር…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሽኝት ተደረገለት

በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የሴካፋ ዞን የማጣሪያ ጨዋታዎች ላይ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ አመሻሽ በዋቢሸበሌ ሆቴል የሽኝት…

አራት ኢትዮጵያውያን ሴት ዳኞች የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎችን ይዳኛሉ

በኬንያ አስተናጋጅነት የፊታችን ቅዳሜ በሚጀምረው የሴካፋ ዞን የሴቶች የቻምፒየንስ ሊግ የቅደመ ማጣሪያ ጨዋታዎችን ለመምራት አራት ኢትዮጵያዊያን…

ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለተጫዋቾች ጥሪ አቅርቧል

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ ጋር ላለበት የዓለም ከ20 አመት በታች ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅት…

አዳማ ከተማ አራት ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል

አዳማ ከተማ አራት ወጣቶችን ከተስፋ ቡድን አሳድጓል። በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እና በረዳቱ ይታገሱ እንዳለ መሪነት በዛሬው…

ሊግ ካምፓኒው ሁለተኛ ጠቅላላ ጉባዔውን ሊያካሂድ ነው

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ሁለተኛ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔውን ከሁለት ቀናት በኋላ ያከናውናል። የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ…

አርባምንጭ ከተማ ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል

በ2014 ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው አርባምንጭ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን የሚጀምርበት ቀን ታውቋል፡፡ ወደ ኢትዮጵያ…

ሀድያ ሆሳዕና የአማካዩን ውል አራዝሟል

ሆሳዕና የተከላካይ አማካይ ሥፍራ ተጫዋቹን ውል ለሁለት ተጨማሪ ዓመታት አድሷል፡፡ አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን ከቀጠረ በኋላ በርካታ…

ሀድያ ሆሳዕና የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን የሚጀምርበት ቀን ታውቋል

አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምኅረትን በዋና አሰልጣኝ መንበር የሾመው ሀድያ ሆሳዕና የ2014 የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ተገልጿል፡፡…