​​FTሀዋሳ ከተማ 2-1 ጅማ አባ ቡና 59′ ፍሬው ሰለሞን (P)፣ 67′ ጋዲሳ መብራቴ || 45+1′ አሜ መሐመድ ጨዋታው በሀዋሳ ከተማ 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። 90+3′ የተጫዋች ለውጥ – ሀዋሳ ከተማ ደስታ ዮሀንስ ወጥቶዝርዝር

ሀዋሳ ከተማ ከድሬዳዋ ከተማ ያለ ግብ አቻ በተለያዩበት የ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በዮናታን ከበደ ተቀይሮ ሲወጣ በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ላይ ያልተገባ ባህርይ ያሳየው ፍሬው ሰለሞን በይፋ ይቅርታ ጠይቋል፡፡ዝርዝር

ሀዋሳ ከተማ በክለቡ ወቅታዊ ጉዳዩች ዙርያ ያዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ የሚድያ አካላት በተገኙበት ዛሬ ተካሂዷል፡፡ የክለቡ የቦርድ ሰብሳቢ እና የከተማው ምክትል ከንቲባ አቶ ታምሩ ታፌ እንዲሁም አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጋዜጣዊ መግለጫውንዝርዝር

በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚር ሊግ ሀዋሳ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን አስተናግዶ ካለ ግብ በአቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ የመጀመሪያው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ እንደተጀመረ ድሬዳዋ ከተማ በሀብታሙ ወልዴ አማካይነት ሙከራ ማድረግ ቢችልም ተጨማሪዝርዝር

​​​FTሀዋሳ ከተማ  0-0 ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታው ግብ ሳይቆጠርበት 0-0 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል። 90′ ተጨማሪ ሰዐት – 3 ደቂቃ 89′ የሀዋሳ ከተማ ደጋፊ አሰልጣኝ ውበቱ አባተን እየተቃወመ ነው። 88′ ደስታ ዮሀንስ ከመስመርዝርዝር

ሀዋሳ ከተማ ኮትዲቯራዊው ተከላካይ መሀመድ ሲይላን ከሱዳኑ አል-አህሊ ሼንዲ አስፈርሟል፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ ላይ የሚገኘውና በሊጉ ከፍተኛውን የግብ መጠን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ የተከላካይ መስመሩን ችግር ለመቅረፍ ልምድዝርዝር

ሲዳማ ቡና የኬንያው አጥቂ ኤሪክ ሙራንዳን ውል እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ ድረስ ማራዘሙን አረጋግጧል፡፡ በ2006 የውድድር ዘመን ዳግም ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ ሲዳማ ቡናን ሲያገለግል የቆየው ኬኒያዊው አንጋፋ አጥቂ ኤሪክ ሙራንዳዝርዝር

የሁለት ጊዜ የሊግ ቻምፒዮኑ ሀዋሳ ከተማ በዘንድሮው የውድድር ዘመን አሰከፊ ጊዜን እያሳለፈ ይገኛል፡፡ ከ10 ጨዋታዎች አንድ ድል ብቻ አስመዝግቦ በደረጃ ሰንጠረዡ 15ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡ በክለቡ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ከሶከርዝርዝር

ውበቱ አባተ – ሀዋሳ ከተማ ስለ ጨዋታው “የመጀመሪያው አጋማሽ እና ሁለተኛው አጋማሽ እጅግ የተለየ መልክ ነበራቸው፡፡ የመጀመሪያውን 45 እኛ ከነሱ የተሻልን ነበርን ፣ ጥሩ ተጫውተን ግብ አስቆጥረናል፡፡ በሁለተኛው አጋማሽ እነሱዝርዝር

በ11ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ትኩረት ከተሰጣቸው ጨዋታዎች አንዱ የሆነው የሀዋሳ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ የቅዱሰ ጊዮርጊስ ክለብ ከ2 ወራት በፊት ህይወቱን ላጣው ክብረአብ ዳዊት ቤተሰቦችዝርዝር