ቴዎድሮስ ታከለ (Page 164)

በቶታል ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ አንደኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ወላይታ ድቻ የግብፁ ዛማሌክን አስተናግዶ 2-1 አሸንፏል። ክለቡን ከተረከቡ በኋላ ሰረኬታማ ጉዞ እያደረጉ የሚገኙት አሰልጣኝ ዘነበ ፍስሀ ከጨዋታው በኋላ ለጋዜጠኞች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። ስለ ጨዋታው ” በጣም ጥሩ ጨዋታ ነበር። እንደጠበቅኩት ባይሆንም ከምላ ጎደል ጥሩ ነው። የመጀመሪያ አርባ አምሰት ጥሩ ተቆጣጥረን ተጫውተናል። በተደጋጋሚዝርዝር

በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ወላይታ ድቻ የግብፁ ዛማሌክን በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታዲየም 10፡00 ሰአት ላይ አስተናግዶ ከመልካም የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ጋር 2-1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል፡፡ ከጨዋታው አስቀድሞ ከስታዲየሙ ውጭ ረጃጅም ሰልፎችን ያስተዋልን ሲሆን ዚማሞቶን በገጠመበት ጨዋታ ከገባው በእጅጉ የሚልቅ የተመልካች ቁጥር ተገኝቷል። ጨዋታው ከመጀመሩ በፊትም የጣለው ዝናብ አየሩን ተቀዛቅዞ የነበረውዝርዝር

በካፍ ቶታል ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ወላይታ ድቻን የሚገጥመው የግብፁ ዛማሌክ ዛሬ 10 ሰአት ላይ የነገውን ጨዋታ በሚያደርግበት ሀዋሳ አለምአቀፍ ስታድየም አከናውኗል። የግብፁ ኃያል ክለብ እሁድ ለሊት ወደ አዲስ አበባ ገብቶ ትላንት ማለዳ የክለቡ አባላት ፣ አመራሮች ፣ ጋዜጠኞች እና በኢትዮጵያ የግብፅ ኢምባሲ ተወካዮችን ጨምሮ 65 የልዑካን ቡድን በመያዝ ሀዋሳ ሮሪ ሆቴልዝርዝር

በአፍሪካ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው ወላይታ ድቻ ረቡዕ በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታዲየም ከዛማሌክ ለሚያደርገው የአንደኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል። ዛሬ ረፋድ ላይም የመጨረሻ ልምምድ አከናውኗል። ወላይታ ድቻዎች ማክሰኞ በፕሪምየር ሊጉ ጅማ አባጅፋርን ከሜዳቸው ውጪ ገጥመው 2-1 ተሸንፈው ከተመለሱ በኋላ አርብ ወደ ሀዋሳ በማምራት በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታዲየምዝርዝር

አንጋፋው አጥቂ ታፈሰ ተስፋዬ ከአዳማ ከተማ ጋር በስምምነት በመለያየት በአንድ አመት ኮንትራት ኢትዮ ኤሌክትሪክን ተቀላቅሏል። በ2007 ክረምት ሀዋሳ ከተማን ለቆ ሁለት አመት ከግማሽ የውድድር ዘመን ያሳለፈበት አዳማ ከተማን የተቀላቀለው ታፈሰ ተስፋዬ በአዳማ የመጀመርያ አመት ቆይታው በ15 ጎሎች የፕሪምየር ሊጉ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ሆኖ ቢያጠናቅቅም አምና እና ዘንድሮ በጉዳት ፣ እድሜዝርዝር

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የተስተካካይ መርሀ ግብሮች መካሄዳቸውን ቀጥለው ዛሬ ሁለት የምድብ ለ ጨዋታዎች ሲካሄዱ ደቡብ ፖሊስ አሁንም በሜዳው ግብ ማዝነቡን ሲቀጥል ሻሸመኔ ከተማ ወደ ድሬዳዋ ተጉዞ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክቷል። በ09:00 ሀዋሳ ላይ ስልጤ ወራቤን ያስተናገደው ደቡብ ፖሊስ 4-0 በሆነ ሰፊ ውጤት በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል። በእንቅስቃሴም ሆነ በግብ ሙከራ የበላይዝርዝር

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ በእለተ ሐሙስ ሀዋሳ ከተማ የአምናውን ቻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስን አስተናግዶ 4-1 በሆነ ውጤት ሲረታ በጨዋታው ላይ ድንቅ እንቅስቃሴ ያሳየው ታፈሰ ሰለሞን ሁለት ጎሎችንም በስሙ አስመዝግቧል። የቀድሞው የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ኒያላ አማካይ ዬለፉትን ሶስት የውድድር ዘመናት በሀዋሳ ከተማ እየተጫወተ ይገኛል። ታፈሰ ስለወቅታዊ ድንቅ አቋሙ እናዝርዝር

በውድድር ዘመኑ ደካማ አጀማመር ያደረገውና ቀስ በቀስ ራሱን አሻሽሎ ወደ ደረጃ ሰንጠረዡ ወገብ ከፍ ያለው ሲዳማ ቡና ዋና አሰልጣኙ አለማየሁ አባይነህ እና የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ዮሴፍ ዮሀንስ ጋር መለያየቱ ታውቋል። በ2008 የውድድር ዘመን አጋማሽ አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራውን ተክተው የሲዳማ ቡና አስልጣኝ የሆኑት አለማየሁ አባይነህ አምና ቡድኑን ጥቂት ሳምንታት እስኪቀሩ ድረስዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ዛሬ ሀዋሳ ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ ከሙሉ የበላይነት ጋር 4-1 በማሸነፍ ከተከታታይ 7 ጨዋታዎች በኋላ ሦስት ነጥብ ማሳካት ችሏል። በኢትዮጵያ ብሔራዊ የህዝብ መዝሙር ታጅቦ በተጀመረው ጨዋታ ባለሜዳው ሀዋሳ ከተማ አአ ላይ ኢትዮጵያ ቡናን ገጥሞ 1-1 ከተለያየበት ጨዋታ የአንድ ተጫዋች ለውጥ አድርጎዝርዝር

ወላይታ ድቻ በካፍ የቶታል ካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ትላንት በሀዋሳ አለም አቀፍ ስቴዲየም የዛንዚባሩን ክለብ ዚማሞቶን ገጥሞ 1-0 በማሸነፍ በድምሩ የ2-1 ውጤት ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፍን ማረጋገጡን ተከትሎ የማበረታቻ የገንዘብ ሽልማትን ለቡድኑ አባላት አበርክቷል፡፡ ክለቡ ከትላንቱ ድል በኋላ ለእያንዳንዱ ተጫዋች የ20 ሺህ ብር የማበረታቻ የገንዘብ ድጋፍን ዛሬ አድርጓል፡፡ በቀጣይዝርዝር