ቴዎድሮስ ታከለ (Page 177)

በ11ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ትኩረት ከተሰጣቸው ጨዋታዎች አንዱ የሆነው የሀዋሳ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ የቅዱሰ ጊዮርጊስ ክለብ ከ2 ወራት በፊት ህይወቱን ላጣው ክብረአብ ዳዊት ቤተሰቦች በእለቱ አምበል አዳነ ግርማ አማካኝነት የገንዘብ ስጦታ በማበርከት ነበር ጨዋታው የተጀመረው፡፡ እጅግ ደማቅ በነበረ የደጋፊዎች ህብረ ዝማሬ ታጅቦ የተካሄደው ጨዋታምዝርዝር

FTሀዋሳ ከተማ1-1ቅዱስ ጊዮርጊስ 15′ ጋዲሳ መብራቴ | 68′ ራምኬል ሎክ ተጠናቀቀ!!! ጨዋታው በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ አቻ ቢወጣም የሊጉን መሪነት ከአዳማ ተረክቧል፡፡ ተጨማሪ ደቂቃ – 4 የተጫዋች ለውጥ – ሀዋሳ ከተማ 89′ ዳንኤል ደርቤ ወጥቶ ፍርድአወቅ ሲሳይ ገብቷል፡፡ 89′ ጃኮ አረፋት ከጋዲሳ የተቀበለውን ኳስ ሞክሮ ፍሬው በቀላሉ ይዞበታል፡፡ 88′ዝርዝር

በ9ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የደቡብ ደርቢ ወላይታ ድቻን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ 3-3 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ የሀዋሳ ከተማ ስታዲየም ገና ጨዋታው ሳይጀመር በደጋፊዎች ድባብ እና ህብረ  ዝማሬ የደመቀ ሲሆን በበርካታ ተመልካቾች ታጅቦ የተካሄደው ጨዋታ ጥሩ የኳስ ፍሰት የታየበት እና አዝናኝ ሆኖ አልፏል፡፡ በመጀመሪያወቹ 15 ደቂቃዎች ሀዋሳ ከተማ የተሻለ የእነንቅስቃሴዝርዝር

​FTሐዋሳ ከተማ3-3ወላይታ ድቻ 33′ ጃኮ አራፋት፣ 40′  55′ ፍሬው ሰለሞን  ||  24′ መላኩ ወልዴ (በራሱ ላይ)፣ 28′ ቶማስ ስምረቱ፣ 89′ አላዛር ፋሲካ ጨዋታው 3-3 በሆነ አቻ ውጤት ፍፃሜውን አግኝቷል። 90′ ተጨማሪ ሰዐት – 4 ደቂቃ 89′ ጎል!!!! በዛብህ መለዮ ከመስመር ያሻገረውን ኳስ አላዛር ፋሲካ አስቆጥሮ ወላይታ ድቻን አቻ አድርጓል። 87′ዝርዝር

በ8ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ይርጋለም ላይ ሀዋሳ ከተማን ያስተናገደው ሲዳማ ቡና 3-1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በአከባቢው አጠራር “ሩዱዋ” ወይም የወንድማማቾች ደርቢ እየተባለ የሚጠራው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ የተጠበቀውን ያህል ተመልካች ሳይታደምበት ቀርቷል፡፡ በኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ፊሽካ አብሳሪነት በተጀመረው ጨዋታ የመጀመርያ አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ሀዋሳ ከተማዎች ከሲዳማ ቡና የተሻለዝርዝር

ሲዳማ ቡና 3-1ሐዋሳ ከተማ 9′ በረከት አዲሱ፣ 61′ ፍፁም ተፈሪ፣ 82′ አዲስ ግደይ | 90′ አረፋት ጃኮ ጨዋታው በሲዳማ ቡና 3 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቋል። 91′ የተጫዋች ለውጥ – ሲዳማ ቡና በረከት አዲሱ ወጥቶ አዲስአለም ደበበ ገብቷል። 90′ ጎል!!!! ደስታ ዩሀንስ ያሻማውን ኳስ በመጠቀም አረፋት ጃኮ ለሐዋሳ ከተማ ግብ አስቆጥሯል። 90′ዝርዝር

ሀዋሳ ከተማ 0-1አዳማ ከተማ 21′ ሙጂብ ቃሲም ተጠናቀቀ!!! ጨዋታው በአዳማ ከተማ 1-0 አሸናፊነት ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡ 90′ ጃከኮ ፔንዜ ኳስ በማዘግየት ቢጫ ካርድ ተመለከተ፡፡ ተጨማሪ ደቂቃ – 4 የተጫዋች ለውጥ -አዳማ ደሳለኝ ደባሽ ገብቶ ታፈሰ ተስፋዬ ወጥቷል 89′ ፍርዳወቅ ሲሳይ ግልብ ማስቆጠር አጋጣሚ አግኝቶ ወደ ላይ ሰደደው፡፡ ቢጫ ካርድ 88′ ኤፍሬምዝርዝር

የወላይታ ድቻ እግር ኳስ ክለብ ራሱን በገቢ ለማጠናከር  በማሰብ የሩጫ ውድድር አዘጋጅቷል፡፡ በ2006 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን ከተቀላቀለ ወዲህ በአነስተኛ ወጪ በሊጉ ተፎካካሪ መሆን የቻለው ወላይታ ድቻ ክለቡን ለማጠናከር የፊታችን ታህሳስ 15 በወላይታ ሶዶ ከተማ 15ሺህዝብ የሚሳተፍበት የአምስት ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር ያከናውናል፡፡ በርካታ ደጋፊ ያለው ድቻ ውድድሩን ያዘጋጀበት አላማ የክለቡንዝርዝር

ባሳለፍነው እሁድ በሀዋሳ ከተማ ስታድየም ሀዋሳ ከተማ ከ መከላከያ ጋር ሁለት አቻ በተለያዩበት የፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታ 3 ተጫዋቾች ከሀዋሳ ፣ 1 ተጫዋች ከመከላከያ በቀይ ካርድ ከሜዳ መሰናበታቸው ይታወሳል፡፡ ክለቡ ከጨዋታው በኃላ ባደረገው ግምገማ ያልተገባ ባህሪ ያሳዩት ተጫዋቾቹን መጠኑ በይፋ ያልተገለጸ ገንዘብ ቀጥቷል፡፡ በዲሲፕሊን ጥሰቱ ምክንያት ፌዴሬሽኑ የሚያስተላልፈውን የገንዘብዝርዝር

ሀዋሳ ስታድየም ላይ በተካሄደ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ሀዋሳ ከተማ ከ መከላከያ 2-2 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ በጥሩ የኳስ ፍሰት የጀመረው ጨዋታ 4 ግቦች ፣ 8 ቢጫ እና 4 ቀይ ካርዶች አስተናግዶ በውዝግብ ተጠናቋል፡፡ መከላከያ ከ2 ሳምንታት በፊት በእሳት አደጋ ህይወቱን ያጣው ክብረአብ ዳዊትን ምስሉ ያለበት ቲሸርት በመልበስ ወደዝርዝር