ቴዲ ታደሰ

በተቋረጠው የውድድር ዓመት በከፍተኛ ሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ የነበረው ነቀምቴ ከተማ የአሰልጣኙን ውል ሲያድስ የክለቡ ፕሬዝዳንት በምክትላቸው ተተክተዋል። ባለፉት ሁለት ዓመታት ክለቡን በአሰልጣኝነት እየመሩ ተጨባጭ ለውጥ በማምጣት ላይ የሚገኙት አሰልጣኝ ቾምቤ ገ/ህይወት ውላቸው መጠናቀቁን ተከትሎ ለተጨማሪ ለአንድ ዓመት ውላቸውን አድሰዋል። አሰልጣኝ ቾምቤ ባለፈው ዓመት የምድቡ መሪ የነበረውን ክለብ ጥንካሬ በማስቀጠል ክለቡንዝርዝር

የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች ደሞዝ አለመከፈሉን በማስመልከት ለፌዴሬሽኑ በድጋሚ የአቤቱታ ደብዳቤ ማስገባታቸውን ተከትሎ ሶከር ኢትዮጵያ በጉዳዩ ዙርያ የክለቡን አመራሮች አናግራ ችግሩ በቀጣዮቹ ቀናት እንደሚቀረፍ አስታውቀዋል። የበጀት እጥረቱ በጅማ አባጅፋር ላይ ብቻ የተከሰተ ሳይሆን አብዛኛዎቹ የሀገራችን ክለቦች በተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ የጠቆሙት የክለቡ አመራሮች የተጫዋቾቹ ደሞዝ እስካሁን የዘገየበት ምክንያት ዘለቄታዊ የገቢ ምንጭዝርዝር

በዝውውር መስኮቱ በስፋት የተሳተፉት ወልዋሎዎች አሁን ደግሞ ላለፉት ሦስት ቀናት ሙከራ ላይ የነበሩት ተጫዋቾች እና አምስት ታዳጊዎችን ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል። የሙከራ ዕድል ተሰጥቷቸው በዛሬው ዕለት ፊርማቸውን ያኖሩት ካርሎስ ዳምጠው፣ ጠዓመ ወልደ ኪሮስና ክብሮም ዘርዑ ናቸው። ከወልዋሎ ሁለተኛ ቡድን አድገው ላለፉት ዓመታት ከአክሱም ከተማ እና ሶሎዳ ዓድዋ ቆይታ ያደረጉት እና ከአንድዝርዝር

ጅማ አባ ጅፋሮች ለመጪው የውድድር ዘመን የስታዲየም ለውጥ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል። ክለቡ ከ1975 ጀምሮ ያለፉትን 37 ዓመታት አገልግሎት ሲሰጥ በቆየው በአንጋፋው ጅማ ስቴድየም ውድድሮቻቸውን ሲያከናውን የቆየ ሲሆን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተመልካች ቁጥር በመጨመሩ እና የጅማ ስታዲየም ለረጅም ዓመታት ያለዕድሳት በመቆየቱ የክለቡ አመራሮች አማራጮችን ሲያጤኑ መቆየታቸው ተገልጿል። ሶከር የኢትዮጵያ ባገኘችው መረጃ መሰረትዝርዝር

በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና የጅማ አባ ጅፋር በሜዳ ያለመሸነፍ ግስጋሴን 2-1 በማሸነፍ ገትቷል፡፡ ጅማ አባ ጅፋሮች በ26ኛ ሳምንት ከመቐለ 70 እንደርታ አቻ ከተለያው ስብስብ ውስጥ አንድ ለውጥ በማድረግ አዳማ ሲሶኮን በመላኩ ወልዴ በመለወጥ በ 4-4-2 አሰላለፍ ወደ ሜዳ ገብተዋል። ኢትዮጵያ ቡናዎች ደግሞ በ27ኛ ሳምንት ከመቐለ 70 እደርታዝርዝር

በ26ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በጅማ አባ ጅፋር እና በመቐለ 70 እንደርታ መካከል በጅማ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ላይ የስፖርታዊ ጨዋነት ጥሰት ተከስቷል ያለው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ቅጣት አስተላልፏል። በዚህም መሠረት ጅማ አባ ጅፋር ሁለት ጨዋታዎችን ከሜዳቸው ዉጪ በ200 ኪሜ. ርቀት በሚገኝ እና በፌዴሬሽኑ በተመዘገበ ሜዳ ላይ እንዲጫወት፣ በጨዋታው የተፈነከተው የሥዩምዝርዝር

በደመወዝ ጥያቄ ምክንያት ለአንድ ሳምንት ከልምምድ ርቀው የነበሩት የጅማ አባ ጅፋር ተጫዋቾች ወደ ልምምድ ተመልሰዋል። ጅማ አባጅፋሮች ባለፈው ሳምንት እሁድ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ከተጫወቱ በኋላ ወደ ልምምድ መርሐ ግብር አለመመለሳቸው የሚታወስ ሲሆን በኢትዮጵያ ዋንጫ አንደኛ ዙር እና የፕሪምየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ከወላይታ ድቻ ጋር የነበረባቸውን ጨዋታም ወደ ስፍራው ባለማቅናታቸውዝርዝር

የነገ ተጋጣሚው ጅማ አባ ጅፋር ወደ ሶዶ ባለማምራቱ ወላይታ ድቻ ዳግመኛ በፎርፌ ውጤት የማግኘቱ ነገር የማይቀር መስሏል። በ27ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በወላይታ ድቻ እና በጅማ አባ ጅፋር መካከል የሚደረገው ጨዋታ ነገ 9:00 ሰዓት በሶዶ ስታድየም እንዲደረግ መርሐግብር የወጣለት መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡ ነገር ግን የጅማ አባ ጅፋር ተጫዋቾች ባልተከፈላቸው የሦስትዝርዝር

በኢትዮጵያ ዋንጫ የመጀመርያ ዙር ወላይታ ድቻ ወደ በፎርፌ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል፡፡ ተጋጣሚ የነበረው ጅማ አባ ጅፋር ተጫዋቾች በበኩላቸው ዛሬም ልምምድ አልሰሩም። የጅማ አባ ጅፋር ተጫዋቾች ከደመወዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ ያለፉትን ሁለት ቀናት ልምምድ ማቆማቸውን ተከትሎ ነገ ለሚደረገው ጨዋታ ወደ ሶዶ ያላመሩ ሲሆን ፌዴሬሽኑም ወላይታ ድቻ የፎርፌ አሸናፊ ሆኖ እንዲያልፍዝርዝር

በኢትዮጵያ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ በመጪው ረቡዕ ከወላይታ ድቻ ጋር በሶዶ ስቴድየም እንደሚጫወቱ መርሀ ግብር መውጣቱ የሚታወቅ ነው። ሆኖም ጅማዎች ወደ ውድድሩ ስፍራ የማምራታቸው ነገር አጠራጥሯል። ጅማዎች ከመቐሌው ጨዋታ በኋላ ዛሬ መስራት የነበረባቸውን ልምምድ እንዳርሰሩ ታውቋል። ልምምድ ለማቆማቸው እንደምክንያት የተጠቀሰውም ከደምወዝ ጥያቄ ጋር የተያያዘ መሆኑ ለማወቅ የተቻለ ሲሆን ለረቡዕ ጨዋታ ወደዝርዝር