Archives

” …እኔ ተሸንፈናል ብዬ አላስብም” የጅቡቲ አሰልጣኝ ጁሊያ ሜት

ከትናንት በስቲያ ለቻን 2020 የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ ጎረቤት ሃገር ጅቡቲን በደርሶ መልስ የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአጠቃላይ 5-3 በሆነ ድምር ውጤት ለቀጣዩ ማጣሪያ አልፏል፡፡ ጅቡቲ ላይ ጎል ማግባት ተቸግሮ የነበረው ብሔራዊ ቡድን በመጨረሻ በአስቻለው ታመነ የፍጹም ቅጣት ምት ጎል 1-0 አሸንፎ በመልሱ ደግሞ ድሬ ዳዋ ላይ ደግሞ በጅቡቲ ተፈትኖ 4-3 በማሸነፍ ወደ ቀጣይ የማጣሪያ ዙር […]

​Coupe du monde 2022: l’Éthiopie connaît son adversaire

Le tirage au sort du tour préliminaire des éliminatoires de la zone CAF de la Coupe du monde Qatar 2022 a eu lieu hier le 29 Juillet dans le siège de la CAF au Caire, en Egypte. En Conséquence, l’Éthiopie disputera le Lesotho aller-retour entre le 2 et le 10 septembre.  L’Éthiopie et le Lesotho […]

ዲዲዬ ጎሜስ ከሆሮያ ጋር የጊኒ ሊግ 1 ዋንጫ አሸናፊ መሆናቸውን አረጋገጡ

በቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ የሚመራው የጊኒው ክለብ ሆሮያ ዋኪርያን 2-0 በማሸነፍ ለ17ኛ ጊዜ የሃገሩ ቻምፒዮን መሆኑን አምስት ጨዋታ እየቀረው አረጋግጧል፡፡ የዲዲዬ ጎሜስ ቡድን በሃገሪቱ ሻምፒዮና ስምንት ጨዋታዎችን በተከታታይ በማሸነፍና 24 ነጥቦችን በተከታታይ በመሰብሰብ ከ12 ጨዋታዎች 31 ነጥብ በመያዝ ተከታዩ ክለብ ሶንቶባን በ15 ነጥቦች በልጦ የጊኒ ሻምፒዮን ሆኗል፡፡ በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ እስከግማሽ ፍጻሜ ተጉዞ በሞሮኮው ካዛብላንካ ከውድድር […]

የማሊ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከጊዜ ጋር ግብግብ ገጥሟል

የኢትዮጵያን ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥመው የማሊ ከ23ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የወዳጅነት ጨዋታ ሰርዞ ወደ ኢትዮጵያ ተጓዘ፡፡ ከኢትዮጵያ ጋር የሚደረገውን የማጣሪያ ጨዋታ ቅዳሜ መጋቢት 14 እንደሆነ በማሰብ ሀሙስ መጋቢት 12 ወደ አዲስ አበባ ለመጓዝ ቀጠሮ ይዞ የነበረው የማሊ ብሔራዊ ቡድን ትላንት መጋቢት 10 ቀን ከኤ.ኤስ ሬያል ድ ባማኮ ጋር ሊያደርግ የነበረውን የወዳጅነት ጨዋታ ሰርዞ ወደ ኢትዮጵያ ለመጓዝ […]

የማሊ ኦሊምፒክ ቡድን ከአዲስ አበባው ጨዋታ አስቀድሞ ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎችን ያደርጋል

ለኦሊምፒክ ማጣሪያ የኢትዮጵያ አቻውን የሚገጥመው የማሊ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከአዲስ አበባው ጨዋታ አስቀድሞ ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎችን ባማኮ ላይ ከቡርኪናፋሶ አቻው ጋር እንደሚያደርግ ብሔራዊ ፌዴሬሽኑ አስታወቀ፡፡ በቅርቡ በኒጀር በተደረገው የ20ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮን ከሆነው ቡድን ከ10 በላይ ተጫዋቾችን በመምረጥ እራሱን ያጠናከረው የማሊ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ሁለቱንም ጨዋታዎች ከቡርኪናፋሶ ጋር ባማኮ ላይ […]

ኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኙን አሰናበተ

ኢትዮጵያ ቡና ፈረንሳያዊው የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስን በዛሬው ዕለት ማሰናበቱ ተረጋግጧል። ባለፈው የውድድር ዓመት አጋማሽ ወደ ኢትዮጵያ የመጡት አሰልጣኝ ጎሜስ ጥሩ በዘንድሮው የውድድር ዓመት መልካም ጅማሮ ቢያደርጉም ቀስ በቀስ ውጤት እየራቃቸው መምጣቱ እና በሜዳ ላይ ቡድኑ የሚያሳየው አሳማኝ ያልሆነ እንቅስቃሴ ማድረጉ ከደጋፊ ተቃውሞ እንዲቀርብ አድርጎታል። ከሳምንታት ወዲህ አሰልጣኙ ከክለቡ ጋር ሊለያዩ እንደሚችሉ ሲጠበቅ የቆየ […]

I see that there is a big football fan in Ethiopia – Didier Drogba

We have the brilliance, talent, and the interest to change our continent. The first African Business Health Forum (ABHF), a public-private partnership forum in the health sector, was held yesterday in Addis Ababa. The one day forum was graced by the presence of Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed, president of the Republic of Djibouti Mohammed […]

” በጋራ ሆነን አፍሪካን አይዞሽ ልንላት እና ልንገነባት ይገባል” ዲዲዬ ድሮግባ

አይቮሪኮስታዊው የቀድሞ የቼልሲ እና የዝሆኖቹ ኮከብ ዲዲዬ ድሮግባ በአፍሪካ የቢዝነስ እና ጤና ፎረም ጋባዥነት በአዲስ አበባ ሀያት ሆቴል በመገኘት አፍሪካ ውስጥ በማህበራዊ እና ጤና ዘርፎች እየሰራ የሚገኘውን ስራ አብራርቷል። ወደ ኢትዮጵያ እንደመጣ በቅድሚያ ከጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አህመድ ጋር የተወያየው ድሮግባ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ የገጠመው አቀባበል ፍፁም ያልጠበቀው እንደሆነ ተናግሯል። ” እዚህ ስመጣ የመጀመርያዬ ነው። ነገር […]

” የረዣዥም ኳሶች አድናቂ አይደለሁም፤ ለውጤቱ ኃላፊነቱን እኔ እወስዳለሁ” አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስ

በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና በአዲስ አበባ ስታዲየም ጅማ አባ ጅፋርን ገጥሞ በአስቻለው ግርማ የጭንቅላት ግብ አንድ ለምንም ተሸንፏል። ከጨዋታው በኋላ በኢትዮጵያ ቡና በኩል ድህረ-ጨዋታ አስተያየት የሰጡት ምክትል አሰልጣኙ ገብረኪዳን ነጋሽ ሲሆኑ የክለቡ ዋና አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስ በውጤቱ እጅግ ማዘናቸውንና ስለተከተሉት አጨዋወት ለሶከር ኢትዮጵያ በሰጡት አስተያየት ገልፀዋል። ” የዕለቱ ጨዋታ ፍጹም ከክለቡ የጨዋታ […]

ሶከር ኢትዮጵያ

ሶከር ኢትዮጵያ በ ‘አብርሀም ገ/ማርያም የማስታወቂያ ድርጅት’ ስር የሚሰራ ድረገፅ ሲሆን በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ በሚያተኩሩ ዜናዎች፣ ቁጥራዊ መረጃዎች፣ ታሪኮች፣ ጥልቅ ዘገባዎች፣ አስተያየቶች እና ትንታኔዎች ላይ ትኩረቱን ያደርጋል።

ዘርፍ

ማኅደር

top