በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ኢትዮጵያ መድን ከ ኢትዮጵያ ቡና ቀን 7 ሰዓት ላይ ተቃራኒ የጨዋታ ሳምንት ባሳለፉ ቡድኖች መካከል የሚደረገው ጨዋታ ብርቱ ፉክክር ይደረግበታል ተብሎ ይጠበቃል። በወልቂጤ ከተማ የውድድሩን ሰባተኛ ሽንፈት ያስተናገዱት መድኖች ሁሉ ነገራቸውን ባጡበት ጨዋታ ካለፉት 14 ጨዋታዎችRead More →

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት በመጀመሪያ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተናል። ሲዳማ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ ቀን 7 ሰዓት ላይ በሚደረገው የሳምንቱ ቀዳሚ መርሐግብር በጥሩ መሻሻል ላይ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች ባለፈው ሳምንት ከናፈቃቸው ድል ጋር ከታረቁት አርባምንጮች ጋር ሲገናኙ ሁለቱም ቡድኖች ባለባቸው የወራጅነት ስጋት ምክንያት ብርቱRead More →

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ድሬዳዋ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር በ 33 ነጥቦች 10ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡትን ድሬዳዋ ከተማዎች በ 37 ነጥቦች 4ኛ ደረጃ ላይ ከተቀመጡት ፋሲል ከነማዎች ሲያገናኝ ለተመልካች ማራኪ የሆነ ፉክክር እንደሚደረግበት የሚጠበቀው ጨዋታ ቀንRead More →

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሣምንት ማገባደጃ የሆኑትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ መድን 9 ሰዓት ሲል የሚደረገው የቀኑ የመጀመሪያ መርሐግብር ሀዋሳ ከተማን ከኢትዮጵያ መድን ሲያገናኝ ኃይቆቹ እጅግ ከናፈቃቸው ድል ጋር ለመታረቅ መድኖች ደግሞ ከመሪዎቹ ጋር ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ለማጥበብ ብርቱ ፉክክር ያደርጉበታል ተብሎ ይጠበቃል። ከተከታታይRead More →

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ፋሲል ከነማ ከ ሲዳማ ቡና 9 ሰዓት ላይ የሚጀመረው የዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር 37 ነጥቦችን በመያዝ 4ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡትን ፋሲል ከነማዎች በ 30 ነጥቦች 12ኛ ደረጃ ላይ ከሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች ጋር ሲያገናኝ ሁለቱም ቡድኖች ያሉበትንRead More →

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ በታዩ የዲሲፕሊን ግድፈቶች ዙሪያ ውሳኔ ተላልፏል። የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሀዋሳ ከተማ ቆይታ ሁለት የጨዋታ ሳምንታትን ሲያስቆጥር በዚህ ሳምንት በተደረጉ ጨዋታዎች ላይም ታይተዋል በተባሉ የዲሲፕሊን ግድፈቶች ላይ ውሳኔ ማሳለፉን አወዳዳሪው አካል አሳውቋል። በክለቦች ደረጃ በታዩ ሪፖርቶች ከተላለፉ የተለያዩ ውሳኔዎች መካከል ሀዋሳRead More →

በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ በተደረገው የሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ሲዳማ ቡና መቻልን በፊሊፕ አጃህ ግብ 1-0 በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል። ምሽት 12 ሰዓት ላይ የሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ሲዳማ ቡና እና መቻልን ሲያገናኝ ሲዳማዎች በ 23ኛው ሳምንት መድንን 1-0 ከረቱበት አሰላለፍ አበባየሁ ዮሐንስን በሙሉቀን አዲሱ ተክተው በማስገባት ሲጀምሩ መቻሎች በአንጻሩ በተመሳሳይ ሳምንት ቅዱስ ጊዮርጊስንRead More →

በምሽቱ መርሐግብር ድሬዳዋ ከተማን የገጠመው ኢትዮጵያ መድን 3-0 በመርታት ከመሪዎቹ ያለውን የነጥብ ልዩነት አጥብቧል። ምሽት 12፡00 ላይ የድሬዳዋ ከተማ እና የኢትዮጵያ መድን ጨዋታ ሲደረግ ድሬዎች በ 23ኛው ሳምንት ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2-0 ሲረቱ ከተጠቀሙት አሰላለፍ በጋዲሳ መብራቴ ምትክ ሙኸዲን ሙሳን አስገብተው ሲጀምሩ መድኖች በአንጻሩ በተመሳሳይ ሳምንት በሲዳማ ቡና 1-0 ሲሸነፉ ከተጠቀሙትRead More →

የኢትዮጵያ መድን እና ሲዳማ ቡና ውጤት ሲፀድቅ አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ከበድ ያለ ቅጣት አስተናግደዋል።  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ እሁድ ሚያዝያ 29 2015 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ የተለያዩ ውሳኔዎችን ማስተላለፉ ይታወቃል። በወቅቱ በፕሪምየር ሊጉ አ.ማ. የተቋቋመውRead More →

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ፋሲል ከነማ በ 23 ነጥቦች እና 11 ደረጃዎች ተበላልጠው 16ኛ እና 5ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት ለገጣፎ ለገዳዲ እና ፋሲል ከነማ በወራጅ ቀጠናው ነፍስ ለመዝራት እና ወደ መሪዎቹ ለመጠጋት ጥሩ ፉክክር እንደሚያደርጉበት የሚጠበቀውRead More →