ሪፖርት | ድሬዳዋ ከጨዋታ ብልጫ ጋር አዳማን ረትቷል

ተከታታይ ሽንፈቶች ገጥመውት የነበረው ድሬዳዋ ከተማ እጅግ ተሻሽሎ በቀረበበት ጨዋታ አዳማ ከተማን 3-0 ማሸነፍ ችሏል። አዳማ…

አዳማ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

በዘጠነኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ላይ የተገናኙት አዳማ እና ድሬዳዋ ተከታዩን አሰላለፍ መርጠዋል። አዳማ ከተማ የአምስት ተጫዋቾች…

ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ሀዋሳ ከተማ

የጨዋታ ሳምንቱን የመጨረሻ ግጥሚያ እንዲህ ዳሰነዋል። ሁለት በጥሩ አቋም ላይ የሚገኙ ቡድኖችን የሚያገናኘው የሳምንቱ የመጨረሻ ፍልሚያ…

ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ

የዘጠነኛውን ሳምንት የሦስተኛ ቀን ውሎ የረፋድ ጨዋታ የተመለከተው ዳሰሳችን እንዲህ ይነበባል።  ከሦስት ተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ የሚገናኙት…

ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ቡና

የጨዋታ ሳምንቱን ሁለተኛ ቀን ሁለተኛ ግጥሚያ የተመለከተው ዳሰሳችን እንዲህ ይነበባል። በሁለቱ የሰንጠረዡ ክፍሎች ባሉ ፉክክሮች ውስጥ…

ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ

ነገ ረፋድ ላይ የሚደረገውን ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንዲህ አንስተናል። በየፊናቸው እስካሁን አንድ ሽንፈት ብቻ የገጠማቸው ሁለቱ…

ሪፖርት | በክስተቶች የተሞላው ጨዋታ በሲዳማ አሸናፊነት ተጠናቋል

ሲዳማ እና ሰበታን ያገናኘው የዘጠነኛው ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ በማማዱ ሲዲቤ ጎል ሲዳማን ባለ ድል አድርጓል።  ሲዳማ…

ሲዳማ ቡና ከ ሰበታ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

የዘጠነኛው ሳምንት መክፈቻ ጨዋታን አሰላለፍ የተመለከቱ መረጃዎችን እነሆ። በሀዋሳ ከተማ ሽንፈት የገጠመው ሲዳማ ቡና የኋላ ክፍሉ…

ቅድመ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

የውድድር ዓመቱን ሀምሳኛ ጨዋታ የተመለከተው ዳሰሳችን ይህንን ይመስላል። እስካሁን አራት ድሎችን ያሳኩት የጣና ሞገዶቹ አንዴም ተከታታይ…

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ሰበታ ከተማ

የዘጠነኛውን ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ የተመለከቱ ሀሳቦችን እንደሚከተለው አንስተናል። በሰባተኛው ሳምንት ሽንፈት ያስተናገዱት ሰበታ እና ሲዳማ እርስ…