የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከፍተኛ ግብ አግቢነትን በ14 ግቦች እየመራ የሚገኘው ኡመድ ኡኩሪ እሁድ ለህትመት ከበቃው የቅዱስ ጊዮርጊስ ልሳን ‹‹ ልሳነ-ጊዮርጊስ ›› ጋዜጣ ጋር ቃለ-ምልልስ አድርጓል፡፡ ኡመድ ከጋዜጣው ጋር ያደረገውን ቆይታ ለሶከር ኢትዮጵያ ተከታታዮች በሚመች መልኩ እንዲህ አሰናድተነዋል፡፡Read More →

በሊቢያው ታላቅ ክለብ አል-ኢትሃድ ከአሰልጣኑ ጋር በፈጠረው አለመግባባት ምክንያት በክለቡ ምቾት እንዳልተሰማው ሲነገር የከረመው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ድንቅ አማካይ ሽመልስ በቀለ ሲነገሩ የነበሩ ወሬዎችን ሲያስተባብል ቢቆይም ከ3 ወራት ቆይታ በመጨረሻ የሱዳኑን አል-ሜሪክን ተቀላቅሏል። ተጫዋቹ ስለ ጉዳዩ ከሰገር ስፖርት ጋር ባደረገው ቆይታ ‹‹ ለአል-ኢትሃድ ለመጫወት ስስማማ የተሻለ ክለብ እና ጥቅማ ጥቅምRead More →