የ ‹‹ በኩሩ›› ልጅ ስለ ዝውውሩ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ይናገራል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከፍተኛ ግብ አግቢነትን በ14 ግቦች እየመራ የሚገኘው ኡመድ ኡኩሪ እሁድ ለህትመት ከበቃው የቅዱስ ጊዮርጊስ ልሳን ‹‹ ልሳነ-ጊዮርጊስ ›› ጋዜጣ ጋር ቃለ-ምልልስ አድርጓል፡፡...

ሽመልስ በቀለ አል-ሜሪክን ተቀላቀለ

በሊቢያው ታላቅ ክለብ አል-ኢትሃድ ከአሰልጣኑ ጋር በፈጠረው አለመግባባት ምክንያት በክለቡ ምቾት እንዳልተሰማው ሲነገር የከረመው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ድንቅ አማካይ ሽመልስ በቀለ ሲነገሩ የነበሩ ወሬዎችን ሲያስተባብል...

error: Content is protected !!