የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በቅርቡ ወደ ውድድር ይመለሳል

ዛሬ እየተደረገ ባለው የሼር ካምፓኒው ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ፕሪምየር ሊጉ እንደሚመለስ የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ገልጸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

በኢትዮጵያ የሚገኙ ጋናዊያን ተጫዋቾች በምሬት መንግሥታቸውን እርዳታ ጠየቁ

በሃገራችን የተለያዩ የሊግ እርከኖች እየተጫወቱ የሚገኙ እና ለሙከራ ወደ ኢትዮጵያ የመጡ ጋናዊያን እግርኳስ ተጫዋቾች ትላንት በአዲስ…

አፍሪካ እና ኮቪድ 19 – ኢትዮጵያ ብቸኛዋ ሀገር…

ሱፐር ስፖርት ከኮሮና ወረርሺኝ ጋር በተያያዘ የአፍሪካ የሊግ ውድድሮችን አስመልክቶ ይዞት በወጣው መረጃ ኢትዮጵያ ብቸኛዋ ሃገር…

የኮምቦልቻ የዳኞች እና ታዛቢዎች ሙያ ማኅበር ድጋፍ አደረገ

በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ቀውስ እያስከተለ የሚገኘውን የኮሮና ቫይረስ ሀገራችንም እያስከተለ የሚገኘውን ተፅዕኖ ለመቀነስ በስፖርቱ ዘርፉ…

ሰበታ ከተማ ድጋፍ አደረገ

ሰበታ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ከቡድኑ አጠቃላይ አባላት በተሰበሰበ 453 ሺህ ብር እህል በመግዛት ለከተማ አስተዳደሩ…

ደቡብ ፖሊስ ድጋፍ አደረገ

የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ደቡብ ፖሊስ ለሁለተኛ ጊዜ የቁሳቁስ ድጋፍ እንዲሁም የደም ልገሳን አከናውኗዋል፡፡ ከወራት በፊት የቁሳቁስ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ አስተዳደር አመራሮች ጋር በወቅታዊ ሁኔታ ዙርያ ውይይት አካሄደ

(መረጃው የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን ነው።) የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ ሀላፊዎች…

የቡታጅራ ከተማ ክለብ ለሁለተኛ ጊዜ ድጋፍ አደረገ

ከዚህ ቀደም ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ እንዲውል የገንዘብ ድጋፍን አበርክቶ የነበረው የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ቡታጅራ ከተማ አሁን…

የትግራይ አሰልጣኞች ማኅበር ድጋፍ አደረገ

በቅርቡ የተቋቋመው የትግራይ አሰልጣኞች ማሕበር በለይቶ ማቆያ ውስጥ ላሉ የጎዳና ተዳዳሪዎች ድጋፍ አደረገ። በቅርቡ የተቋቋመው የትግራይ…

የሴት ተጫዋቾች የደሞዝ ክፍያ በወቅቱ አለመከፈል እየተቸገሩ ነው

ክለቦች ለሴት ተጫዋቾች መክፈል የነበረባቸውን የወር ደመወዝ በአግባቡ እየፈፀሙ ባለመሆኑ በተጫዋቾቹ ዘንድ ቅሬታን አስነስቷል፡፡ በ2012 በኢትዮጵያ…