በተለያዩ ውድድር መድረኮች ዋንጫዎችን በማንሳት የሚታወቀው ግብ ጠባቂ አዲስ አዳጊውን ክለብ ተቀላቅሏል፡፡ ወደ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ያደገው አዲስ አበባ ከተማ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ የሚገኝ ሲሆን አሁን ደግሞተጨማሪ

ያጋሩ

በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ የሚገኘው አዲስ አበባ ከተማ ሁለት የውጪ ዜጋን ጨምሮ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማምቷል። ጋብሬል አህመድ ወደ አዲስ አበባ ለማምራቱ ከተስማሙት መካከል ነው፡፡ ጋናዊው የተከላካይ አማካይተጨማሪ

ያጋሩ

እስካሁን ለቀጣዩ ዓመት እንቅስቃሴ ያልጀመረው የመዲናይቱ ክለብ አዲስ ቦርድ ያቋቋመ ሲሆን የፊታችን ቅዳሜም ቦርዱ የአሰልጣኙ የመቀጠል እና ያለመቀጠል ዙርያ ጨምሮ ሌሎች ውሳኔዎችን ለማሳለፍ ቀጠሮ ይዟል፡፡ በቅርቡ ሶከር ኢትዮጵያ በዘገባዋ አዲስተጨማሪ

ያጋሩ

👉”የቀጣይ ዓመት ውድድር ዝግጅትን በተመለከተ እስካሁን ከክለቡ የደረሰኝ ምንም አይነት መልዕክት የለም” እስማኤል አቡበከር (አሠልጣኝ) 👉”ዓምናም ዘገያችሁ ስንባል ነበር። ግን የእኛ ክለብ በስልት ነው ሁሉን ነገር የሚያደርገው” ነፃነት ታከለ (ሥራ-አስኪያጅ)ተጨማሪ

ያጋሩ

አቡበከር ወንድሙ ይባላል። ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ፉሪ አካባቢ ነው። በታዳጊነቱ ከትምህርት ቤት ውድድር ጅማሮውን ያደረገው የእግርኳስ ህይወቱ በማስከተል በክለብ ደረጃ ለቅዱስ ጊዮርጊስ መጫወት የቻለው አቡበከር በማስቀጠል ለአራዳ ክ/ከተማ፣ ከፋተጨማሪ

ያጋሩ

አዲስ አበባ ከተማን ዳግም ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲመለስ ካስቻለው አሰልጣኝ እስማኤል አቡበከር ጋር ቆይታ አድርገናል። እስማኤል አቡበከር በተጫዋችነት ዘመኑ ድንቅ የሚባሉ የስኬት ዓመታትን አሳልፏል። እግርኳስ መጫወት ካቆመ በኋላ በሰዎች ግፊትተጨማሪ

ያጋሩ