ባለፈው የውድድር ዓመት ወጥ የሆነ አምበል ያልነበረው አዳማ ከተማ ለአዲስ የውድድር ዓመት ሦስት አንበሎችን መርጧል። በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ በመመራት ለ2014 የውድድር ዘመን በአዳዲስ ተጫዋቾች ብቅ የሚለው አዳማ ከተማ ቡድኑን በአንበልነትተጨማሪ

ያጋሩ

የግራ መስመር ተከላካዩ ሀዋሳ ከተማን ለቆ ማረፊያው አዳማ ከተማ ሆኗል፡፡ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ከሳምንታት በፊት ያስፈረመው እና በዛሬው ዕለት የጀማል ጣሰው፣ የምንተስኖት አዳነ እና ዮሴፍ ዮሐንስን ዝውውር የፈፀመው አዳማ ከተማተጨማሪ

ያጋሩ

ለአምስት ዓመታት ግልጋሎት ከሰጠበት ክለብ ጋር የተለያየው የአማካይ መስመር ተጫዋቹ አዳማ ከተማን መቀላቀሉ ተረጋግጧል። ከሀዋሳ ከተማ የተስፋ ቡድን ተገኝቶ ወደ ዋናው ቡድን በማደግ የእግርኳስ ህይወቱን የጀመረው ዮሴፍ ዩሐንስ ወደ ሲዳማተጨማሪ

ያጋሩ

በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት አዳማ ከተማዎች ከደቂቃዎች በፊት የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አገባደዋል። ቡድኑን የተቀላቀለው የመጀመሪያው ተጫዋች ግብ ጠባቂው ጀማል ጣሰው ነው። የቀድሞ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ፣ ሀዋሳ ከተማ፣ ደደቢት፣ ኢትዮጵያ ቡና፣ መከላከያ፣ተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተካፋዩ አዳማ ከተማ የሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅም አራት ነባር ተጫዋቾቹን ውል ደግሞ አድሷል። የዋና አሰልጣኙ ሳሙኤል አበራን ውል ያራዝማል ወይንስ አዲስ አሰልጣኝ ይሾማልተጨማሪ

ያጋሩ

የተጠናቀቀውን የውድድር ዓመት በወልቂጤ ከተማ ያሳለፈው ጀማል ጣሰው ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለማምራት ስምምነት ላይ ደርሷል። ከ1997 – 2000 በአሳዳጊ ክለቡ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከታችኛው እስከ ዋናው ቡድን ተጫውቶ ያሳለፈው ጀማልተጨማሪ

ያጋሩ

በአዳማ ከተማ አንድ ለምንም አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የማሟያ ውድድሩ ጨዋታ በኋካ አሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየታቸውን ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል። ዘርዓይ ሙሉ – አዳማ ከተማ በውድድሩ የተሳተፋችሁበትን ዓላማ አሳክታችኋል። ምን ተሰማህ? በቅድሚያ ለረዳን አምላካችንተጨማሪ

ያጋሩ

አንደኛውን የማሟያ ውድድሩ አላፊ ክለብ ለመለየት የተደረገው የአዳማ እና የጅማ ጨዋታ በአዳማ ከተማ አንድ ለምንም አሸናፊነት ተጠናቋል። ኮልፌ ቀራኒዮን ረትቶ ለዛሬው ወሳኝ ጨዋታ የተዘጋጀው ጅማ አባጅፋር ድል ከተቀዳጀበት ጨዋታ አንድተጨማሪ

ያጋሩ

አንደኛውን የማሟያ ውድድር አላፊ ክለብ የሚለየውን ጨዋታ ወቅታዊ የሆኑ መረጃዎች እንዲህ አጠናክረናል። በአሠልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም የሚመራው ጅማ አባጅፋር ጥሩ ሆኖ ካየበት እና ሦስት ነጥብ ካገኘበት የኮልፌ ጨዋታ አንድ ለውጥ ብቻተጨማሪ

ያጋሩ

በሦስት ተጫዋቾች ክስ የቀረበበት አዳማ ከተማ በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔ እንደተላለፈበት ታውቋል። በዘንድሮ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሠንጠረዡን ግርጌ ይዞ ያጠናቀቀው አዳማ ከተማ የትግራይ ክልል ክለቦች በቀጣይተጨማሪ

ያጋሩ