የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ሁለተኛ መርሃ ግብር ረቡዕ ምሽት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲጠናቀቁ ዋይዳድ ካዛብላንካ እና ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ዋይዳድ ዜስኮ ዩናይትድን 2-0 ሲረታ የደቡብ አፍሪካው ቻምፒዮን ማሜሎዲ ሰንዳውንስዝርዝር

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ቦርግ ኤል አረብ ስታዲየም ላይ አሴክ ሚሞሳስን ያስተናገደው አል አሃሊ 2-1 ተረትቶ ወደ ግማሽ ፍፃሜ የሚወስደውን መንገድ ፈተና አድርጎበታል፡፡ ከጨዋታው በፊት ሰፊ የማሸነፍ ግምት አግኝተው የነበሩትዝርዝር

የኦሬንጅ ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ሁለተኛ መርሃ ግብር ዛሬ በሚደረግ አንድ ጨዋታ ይጀመራል፡፡ በምድብ አንድ የስምንት ግዜ የአፍሪካ ሻምፒዮኑ አል አሃሊ የኮትዲቯሩ አሴክ ሚሞሳስን አሌክሳንደሪያ ላይ ይገጥማል፡፡ በምድብ መክፈቻዝርዝር

የ2016 ኦሬንጅ ቻምፒየንስ ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ ዛሬ ሶስት ጨዋታዎች ሲደረጉ በምድብ አንድ የዛምቢያው ዜስኮ ዩናይትድ የካይሮውን ሃያል አል አሃሊን እንዲሁም አሴክ ሚሞሳስ ዋይዳድ ካዛብላንካን ያስተናግዳሉ፡፡ በምድብ ሁለት ብቸኛዝርዝር

የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን ዛሬ ካይሮ በሚገኘው ዋና ፅህፈት ቤቱ የ2016 ኦሬንጅ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌድሬሽን ካፕ የምድብ ድልድልን ይፋ አድርጓል፡፡ በድልድሉ የተሳተፈው ብቸኛው የምስራቅ አፍሪካ ክለብ ያንግ አፍሪካንስ ብቻ ሲሆንዝርዝር

በ2017 የቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌድሬሽንስ ዋንጫዎች የምድብ ቁጥራቸው ከ2 ወደ አራት ያድጋል፡፡ በአፍሪካ የክለቦች ዓመታዊ ውድድር የሆኑት የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌድሬሽን ካፕ የምድብ ቁጥር አሁን ካለበት ሁለት ወደ አራትዝርዝር

የኦሬንጅ ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የሁለተኛ ዙር ትላንት በተደረጉ ጨዋታዎች ተጠናቋል፡፡ የሞሮኮው ዋይዳድ ካዛብላንካ የአምና አሸናፊውን ቲፒ ማዜምቤን ከቻምፒየንስ ሊጉ ውጪ ሲያደርግ የአምና የኮንፌድሬሽን ካፕ አሸናፊው ኤቷል ደ ሳህል በኢኒምባ በመለያዝርዝር

የ2016 ኦሬንጅ ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ሁለተኛ የማጣሪያ ዙር የመልስ ጨዋታዎች ትላንት ሲጀመሩ የግብፁ ዛማሌክ፣ የአልጄሪያው ሴቲፍ እና የዛምቢያው ዜስኮ ዩናይትድ ወደ ምድብ ድልድሉ መግባታቸውን ያረጋገጡበትን ውጤት አስመዝግበዋል፡፡ ቤጃያ ላይ ዛማሌክዝርዝር

የኦሬንጅ ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታዎች ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀምራሉ፡፡ በቻምፒየንስ ሊጉም ሆነ ኮንፌድሬሽን ካፑ ታሪክም ለመጀመሪያ ግዜ በሳምንት አጋማሽ ላይ የሚደረጉ ጨዋታዎች ይሆናሉ፡፡ ለቻምፒየንስ ሊጉ ታሪክ ለመጀመሪያዝርዝር

የኦሬንጅ ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ተደርገዋል፡፡ የ2015 የካፍ ኮንፌድሬሽን ካፕ አሸናፊው የቱኒዚያው ኤቷል ደ ሳህል በናይጄሪያው ኢኒምባ ያልተጠበቀ ሽንፈትን ሲያስተናግድ የዲ.ሪ. ኮንጎው ቪታ የደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲዝርዝር