የ2016 የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ቅዳሜ ሲጀመሩ የሞሮኮው ዋይዳድ ካዛብላንካ፣ የግብፁ ዛማሌክ እና የኮትዲቯሩ አሴክ ሚሞሳ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ የምስራቅ አፍሪካ ተወካዮቹ ኤል ሜሪክ እና ያንግ አፍሪካንስ በሜዳቸው አቻዝርዝር

የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የ2014 የውድድር ዘመን ድልድል ይፋ ሲሆን ደደቢት ተጋጣሚውን አውቋል። የአምናው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን በቅድመ ማጣርያው ከዛንዚባሩ ሻምፒዮን ኬ ኤም ኤም ኬ ጋር ተደልድሏል፡፡ የመጀመርያው ጨዋታን ከሜዳውዝርዝር