የኮንፌዴሬሽን ካፕ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ስታዲየም ሲከናወን በሁለተኛው አጋማሽ ከፍተኛ ጉዳት ያስተናገዱት ሁለቱ ተጫዋቾች በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል።  በሁለተኛው አጋማሽ 76ኛው ደቂቃ የቅጣት ምት ያገኙትዝርዝር

ሦስት ግቦችን ያስተናገደው የፋሲል ከነማ እና ዩ ኤስ ሞናስቲር ጨዋታ በባለሜዳዎቹ አሸናፊነት ቢጠናቀቅም በድምር ውጤት ዩ ኤስ ሞናስትር ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል። የ2011 የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ውድድር አሸናፊው ክለብ ፋሲልዝርዝር

እሁድ ኅዳር 27 ቀን 2013 FT’ ፋሲል ከነማ 2-1 ሞናስቲር 28′ ሱራፌል ዳኛቸው 49′ ሙጂብ ቃሲም 90+5′ ፋዲ አፍሪዩ [ድምር ውጤት: 2-3] ቅያሪዎች 89′ ሳማኬ ቴዎድሮስ 22′ ካሊፋ ሆሰም ቲኬ 56′ ቦሪስዝርዝር

ፋሲል ከነማ በዛሬው ዕለት ከቱኒዚያው ዩኤስ ሞናስቲር ጋር ለሚያርገው ጨዋታ የሚጠቀምበት አሰላለፍ ይፋ ሆኗል። ባለፈው ሳምንት ዓርብ ወደ ሞናስቲር አቅንቶ 2-0 ከተሸነፈው ስብስብ አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ የሁለት ተጫዋቾች ለውጥ ያደረጉዝርዝር

ከነገ በስትያ በፋሲል ከነማ እና ዩ ኤስ ሞናስቲር መካከል የሚደረገው የኮንፌዴሬሽን ካፕ ጨዋታ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት እንደሚያገኝ ተጠቁሟል። የ2011 የኢትዮጵያ ጥሎማለፍ አሸናፊው ክለብ ፋሲል ከነማ በሁለተኛው የአህጉራዊ የክለቦች ውድድር (ኮንፌዴሬሽንዝርዝር

በአፍሪካ መድረክ ያላቸውን ተሳትፎ ለማስቀጠል የፊታችን እሁድ ወሳኝ ጨዋታቸውን የሚያደርጉት ዐፄዎቹ በአዲስ አበባ ስታዲየም ልምምዳቸውን እየሰሩ ይገኛል። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን እያደረጉ የሚገኙት ዐፄዎቹ የፊታችን እሁድ የቅድመ ማጣሪያዝርዝር

የፊታችን እሁድ የሚደረገውን የፋሲል ከነማ እና ዩ ኤስ ሞናስቲርን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቀዋል። በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን እያደረገ የሚገኘው ፋሲል ከነማ የፊታችን እሁድ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን አዲስዝርዝር

በካፍ ኮፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የመጀመርያ ጨዋታ የቱኒዚያው ሞናስቲርን ከሜዳ ውጪ ገጥሞ ሽንፈት ያስተናገደው ፋሲል ከነማ ውጤቱን ለመቀልበስ ባሉት ቀሪ ቀናት እየተዘጋጁ እንደሆነ ይታወቃል። ዐፄዎቹ  ከወራት ዝግጀት በኋላ ባደረጉት የመጀመርያዝርዝር

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የመጀመርያውን ጨዋታ ከሜዳው ውጭ የተጫወተው ፋሲል ከነማ የመልሱን ጨዋታ የሚያደርግበት ሜዳ ታውቋል።  ዐጼዎቹ ከቱኒዚያው ዩኤስ ሞናስቲር ጋር ባሳለፍነው ሳምንት ጨዋታቸውን አድርገው ሁለት ለዜሮ በሆነ ውጤት ተሸንፎ መመለሱዝርዝር

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ የቱኒዚያው ሞናስቲርን ከሜዳው ውጪ የገጠመው ፋሲል ከነማ 2-0 ተሸንፏል። ዐፄዎቹ ከስምንት ወራት በኋላ ባደረጉት የመጀመርያ ጨዋታ አዲስ ፈራሚዎቹ ሳሙኤል ዮሐንስ፣ ይሁን እንደሻው እናዝርዝር