ቡሩንዲ 2018 ፡ ኢትዮጵያ ሶማልያን በማሸነፍ ውድድሩን በድል ጀምራለች

በቡሩንዲ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የሴካፋ ከ17 አመት ዋንጫ ላይ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮዽያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ…

ቡሩንዲ 2018 | ቀይ ቀበሮዎቹ ለነገው የመክፈቻ ጨዋታ ዝግጁ ሆነዋል

በቡሩንዲ አስተናጋጅነት ዛሬ በተጀምረው የሴካፋ ከ17 አመት በታች ዋንጫ ላይ ተሳታፊ የሚሆነው የኢትዮዽያ ከ17 አመት በታች…

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሸኛኘት ተደረገለት

በቡሩንዲ አሰተናጋጅነት በሚካሄደው ከ17 አመት በታች የሴካፋ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮዽያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ…

ሴካፋ U-17 | ወደ ቡሩንዲ የሚያቀኑ 20 ተጫዋቾች ታውቀዋል

ከሚያዚያ 6 – 20 በቡሩንዲ አዘጋጅነት በሚደረገው የሴካፋ ከ17 አመት በታች ዋንጫ በምድብ ሀ ከቡሩንዲ ፣…

የሴካፋ ሴቶች ቻምፒየንሺፕ በሩዋንዳ ይካሄዳል

የሴካፋ ሴቶች ቻምፒየንሺፕ በግንቦት ወር በሩዋንዳ አስተናጋጅነት እንደሚካሄድ ሴካፋ አረጋግጧል፡፡ ተሳታፊ ሃገራት ሙሉ ለሙሉ ባልታወቁበት ውድድር…

የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ድልድል ይፋ ሆኗል

ለሶስተኛ ጊዜ ከሚያዝያ 6 እስከ 20 በቡሩንዲ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ የምድብ ድልድል…

ሁለት ኢትዮጵያውያን ዳኞች ለሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ተመርጠዋል

አማኑኤል ኃይለስላሴ እና በላቸው ይታየው በቡሩንዲ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ላይ ከሚዳኙ ዳኞች…

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለሴካፋ ውድድር እየተዘጋጀ ይገኛል

በቅርቡ በብሩንዲ አዘጋጅነት ይካሄዳል ተብሎ ለሚጠበቀው ሴካፋ ዋንጫ የኢትዮዽያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን 23 ተጨዋቾችን…

የኮንፌድሬሽን ዋንጫ ድልድል ቋት ይፋ ተደርጓል

የቶታል ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የቋት ድልድል ዛሬ ይፋ ተደርጓል፡፡ ካፍ አራት ቋቶችን ነገ…

ቻምፒየንስ ሊግ | የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኬሲሲኤ አሰልጣኞች ከጨዋታው በፊት የሰጡት አስተያየት

የቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ ካርሎስ ማኑኤል ቫዝ ፒንቶ እና የካምፓላ ሲቲ ካውንስል ኦውቶሪቲ (ኬሲሲኤ) አሰልጣኝ ማይክ ሙቴይቢ…