የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በባህር ዳር ስታዲየም ቀለል ያለ ልምምድ ሰርቷል

ለ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ሁለተኛ የማጣሪያ ጨዋታቸውን ነገ ከኮርዲቯር ጋር የሚጫወቱት ዋሊያዎቹ ዛሬ አመሻሽ በባህር ዳር…

ዋልያዎቹ አራት ተጨዋቾችን ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል

ከሰዓታት በፊት ወደ ባህር ዳር ያቀኑት ዋሊያዎቹ ለተጨማሪ ተጨዋቾች ጥሪ ማድረጋቸው ታውቋል። ወደ ማዳካስካር ካቀናው የልዑካን…

የዋልያዎቹ እና ዝሆኖቹን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል

ኢትዮጵያ እና አይቮሪኮስት የሚያደርጉን የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ የሚመሩት አራት ሞዛምቢካውያን ዳኞች ባህርዳር ገብተዋል። ዋናው ዳኛ ዘካርያስ…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ባህር ዳር ገብቷል

ነገ በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም ኮትዲቯርን የሚገጥሙት ዋሊያዎቹ ከአንድ ሰዓት በፊት ባህር ዳር ደርሰዋል። ከትላንት በስትያ…

የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ከተጀመረ ሦስተኛ ቀኑን ይዟል

በርካታ ግቦችን እያስተናገደ የሚገኘው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ዛሬ ሦስተኛ ቀኑ ላይ ደርሷል። ትላንት ኢትዮጵያ በኬኒያ 2-0…

ሴካፋ ሴቶች ዋንጫ | ሉሲዎቹ የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታቸውን ዛሬ ያደርጋሉ

የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ትላንት የተጀመረ ሲሆን ዛሬ ደግሞ ሉሲዎቹ የመጀመሪያ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ የምድብ አንድ…

በኢትዮጵያ ምድብ የምትገኘው ኮትዲቯር ኒጀርን አሸንፋለች

ኒጀር፣ ኮትዲቯር፣ ኢትዮጵያ እና ማዳጋስካር በሚገኙበት ምድብ በተደረገ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ኮትዲቯር ኒጀርን በሜዳዋ አሸንፋለች።…

ማዳጋስካር ከ ኢትዮጵያ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ኅዳር 6 ቀን 2012 FT ማዳጋስካር 1-0 ኢትዮጵያ  18′ ራያን ራቬልሰን – ቅያሪዎች 46′  ሞሬል   ሀሲና 62′  ጋቶች  ሀይደር…

Continue Reading

ካሜሩን 2021 | የዋሊያዎቹ የመጀመሪያ አሰላለፍ ታውቋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማዳጋስካርን በሚገጥምበት ጨዋታ በቅድሚያ የሚጠቀምባቸው 11 ተጨዋቾች ታውቀዋል። ዛሬ 10፡00 ላይ ለ2021 የአፍሪካ…

ካሜሩን 2021 | ኢትዮጵያ ከሜዳዋ ውጪ ማዳጋስካርን ነገ ትገጥማለች

በካሜሩን አዘጋጅነት ለሚደረገው የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታን በዚህ ሳምንት ማድረግ የሚጀምሩ ሲሆን ኢትዮጵያም ነገ ከሜዳዋ ውጪ…