አፍሪካ (Page 136)

  የሴካፋ ዋንጫ በቀጣዩ ሳምንት በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ይጀመራል፡፡ በርካታ ተጫዋቾችን ከምስራቅ አፍሪካ የሚያመጡት ክለቦቻችንም በሃገራችን ከሚስተናገደው ውድድር ተጫዋች ለመመልመል ጥሩ አጋጣሚን ይፈጥርላቸዋል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያ በውድድሩ ላይ ክለቦቻችን በትክረት ሊመለከቷቸው የሚገቡ ተጫዋቾችን በተከታታይ ታቀርብልዎታለች፡፡ በዛሬው ፅሁፋችን ሳምንቱን በድንቅ አቋም ያሳለፈው የዩጋንዳው የመስመር አጥቂ ፋሩክ ሚያን ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡   በሃምሌ ወር 2006ዝርዝር

– የምድብ ጨዋታዎች በአዲስ አበባ፣ ባህርዳር እና ሐዋሳ ስታዲየሞች ይደረጋሉ   ከህዳር 11 እስከ 26 ድረስ በኢትዮጵያ አዘጋጅነት የሚደረገው የ2015ቱ የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል ዛሬ ናይሮቢ በሚገኘው የሴካፋ ዋና መስሪያ ቤት ወጥቷል። ውድድሩ በ11 የሴካፋ አባል ሃገራት መሀል የሚደረግ ሲሆን የማላዊ ብሔራዊ ቡድን በተጋባዥነት ይሳተፋል። በተለያዩ የሚድያዝርዝር

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2015 የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ሃገራት ውድድር የሚሳተፉ ሃገራት 10 መድረሳቸውን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ ውድድሩን አስመልክቶ ከ2 ሳምንታት በፊት በኢሊሊ ሆቴል በተሰጠው መግለጫ ላይ በሴካፋ ውድድር እንደሚካፈሉ የተረጋገጡት ቡድኖች ብዛት 5 ብቻ የነበረ ቢሆንም የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን እንዳስታወቀው 10 ሃገራት በውድድሩ ላይ እንደሚካፈሉ ከሴካፋ ማረጋገጫ ተልኳል፡፡ዝርዝር

ታንዛኒያ በምታዘጋጀው የሴካፋ ክለቦች ካጋሜ ዋንጫ ላይ ኢትዮጵያን ወክሎ አዳማ ከነማ እንደሚሳተፍ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው ቅዱስ ጊዮርጊስ እና በሁለተኛ ደረጃነት የጨረሰው ደደቢት በውድድሩ ላይ መሳተፍ ስላልፈለጉ ዕድሉ በሊጉ በሶስተኛ ደረጃነት ለጨረሰው አዳማ ከነማ ተሰጥቷል፡፡ አዳማ ከነማ በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመራ ስኬታማ የውድድር ዘመን አሳልፏል፡፡ በሜዳውዝርዝር

በአሰልጣኝ በኃይሏ ዘለቀ የሚመራው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን መጋቢት 23 ቀን 2007 ለመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ማጣርያ ከካሜሩን አቻው ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ 40 ተጫዋቾችን ጠርቷል፡፡ ሉሲዎቹ ዝግጅታቸውን ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የሚጀምሩ ሲሆን የኢትዮጰያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግም ለአንድ ወር ያህል ይቋረጣል ተብሏል፡፡ ለሉሲዎቹ የተመረጡት 40 ተጫዋቾች የሚከተሉት ናቸው፡- ተ.ቁ ስም ክለብ ግብዝርዝር

ለ3ኛ ጊዜ በደቡብ አፍሪካ አስተናጋጅነት የሚካሄደው ከሃገር ውስጥ ሊግ ብቻ በተሰባሰቡ ተጫዋቾች የሚካሄደው የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) በነገው ዕለት ይጀመራል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያም በዚህ ውድድር የሚካፈለው የዋልያዎቹ ስብስብን ለመቃኘት ትሞክራለች፡፡ ግብ ጠባቂዎች ጀማል ጣሰው እድሜ – 24 ክለብ – ኢትዮጵያ ቡና ለብሄራዊ ቡድን ተጫወተ – 12 የ2003 የፕሪምየር ሊግ ኮከብ ተጫዋቹዝርዝር

የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የ2014 የውድድር ዘመን ድልድል ይፋ ሲሆን ደደቢት ተጋጣሚውን አውቋል። የአምናው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን በቅድመ ማጣርያው ከዛንዚባሩ ሻምፒዮን ኬ ኤም ኤም ኬ ጋር ተደልድሏል፡፡ የመጀመርያው ጨዋታን ከሜዳው ውጪ የሚያደርገው ደደቢት የመልሱን በሜዳው የሚያከናውን መሆኑ ወደ ተከታዩ ዙር ለማለፍ ምቹ አጋጣሚ ይፈጥረለታል ተብሎ ይጠበቃል። ይህ ድልድል በፅፅር ቀለልዝርዝር

የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የ2014 የውድድር ዘመን ድልድል ይፋ ሲሆን መከላከያም ተጋጣሚውን አውቋል። ቅዱስ ጊዮርጊስን በመላያ ምቶች አሸንፎ የ2005 የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎማለፍ) ቻምፒዮን የሆነው መከላከያ የ2014 የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመጀመርያ ጨዋታውን ከኬንያው ሊዮፓርድስ ጋር ያደርጋል፡፡ ሰኞ ከቀትር በኋላ በወጣው ድልድል መሰረት መከላከያ የመጀመርያ ጨዋታውን ኬንያ ላይ ሲያደርግ የመልሱን ጨዋታ አአ ላይ ያደርጋል፡፡ ዝርዝር

ከ10 ቀናት በኃላ በደቡብ አፍሪካ አዘጋጅነት ለሚደረገው የሃገር ውስጥ ሊግ ውስጥ የሚገኙ ተጫዋቾች ብቻ የሚሳተፉበት ቻን ውድድር እየተዘጋጀች የምትገኘው ኢትዮጵያ የመጨረሻ 23 ተጫዋቾችን አሳውቃለች ፡፡ በመጀመርያው የ27 ተጫዋቾች ዝርዝር ውስጥ ያልነበረው አበባው ቡታቆ በስብስቡ ውስጥ ውስጥ ሲካተት ግብ ጠባቂው ሲሳይ ባንጫ ከምርጫው ተዘሏል፡፡ ግልፅ ምክንያት ባይቀርብም የደደቢቱ ግብ ጠባቂ ራሱንዝርዝር

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለወትሮው ለትልልቅ ውድድሮች ቢያንስ አንድ ወር ዝግጀት የማድረግ ልማድ ቢኖረውም በ2014 መጀመርያ በሀገር ውስጥ ሊግ ውስጥ በሚጫወቱ ተጫዋቾች ብቻ በሚዋቀር ስብስብ ለሚደረገው ውድድር (ቻን) እስካሁን ዝግጅት አልጀመረም፡፡ ውድድሩ ሊጀመር የ23 ቀናት እድሜ የቀሩት ቢሆንም ኢትዮጵያ እስካሁን ተጫዋቾቿን አላሳወቀችም (በምድባችን የምትገኘው ጋና ከወዲሁ 23 ተጫዋቿን አሳውቃለች)፡፡ አሰልጣኝ ሰውነትዝርዝር