የክፍለ አህጉሩን የዘንድሮ ውድድር ለማዘጋጀት ኢትዮጵያ እሺታዋን መስጠቷ ታውቋል። የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ የእግርኳስ ማህበራት ካውንስል በያዝነው የፈረንጆች ዓመት በሁለቱ ፆታዎች አምስት ውድድሮችን የሚያከናውን ይሆናል። ከእነዚህ ውስጥም የወንዶቹን የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ካፕ አዘጋጅነት ኢትዮጵያ እንደወሰደች ተሰምቷል። በሞሮኮ ራባት ከተካሄደው የካፍ ጠቅላላ ጉባዔ አስቀድሞ  በከተማዋ በሚገኘው ሶፊቴል ሆቴል በተደረገው የተቋሙ ስብስባContinue Reading

በውዝግብ እና በሴራ ንድፈ ሀሳብ የተሞላው የካፍ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በዶ/ር ፓትሪስ ሞሴፔ አሸናፊነት ተጠናቋል። ከአራት ዓመታት በፊት አዲስ አበባ ላይ በተደረገው ምርጫ አህመድ አህመድን በፕሬዝዳንትነት የሾመው የአፍሪካ እግርኳስ የበላይ ጠባቂ ካፍ ከማዳጋስካራዊው አወዛጋቢ የሥልጣን ቆይታ በኋላ ዛሬ አዲሱን መሪውን አግኝቷል። ሞሮኮ ራባት ላይ እየተከናወነ በነበረው 43ኛው የተቋሙ ጠቅላላ ጉባዔ ከደቂቃዎችContinue Reading

የዋልያዎቹ ቀጣይ ተጋጣሚ ማዳጋስካር አምበል የሆነው አኒሴት አንድሪያናንቴኒያና ከቢቢሲ ስፖርት አፍሪካ ጋር ባደረገው ቆይታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጠንካራ እንደሆነ ተናግሯል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ካሜሩን ለምታስተናግደው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድብ የማጣሪያ ጨዋታዎቹን እያከናወነ እንደሆነ ይታወቃል። ቡድኑም መጋቢት 15 እና 21 ከማዳጋስካር እና ኮትዲቯር ጋር የምድቡ ወሳኝ አምስተኛ እና ስድስተኛ ጨዋታዎቹን ባህርContinue Reading

ሁለት ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች ከፊታቸው የሚጠብቃቸው ዋልያዎቹ አንድ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ማግኘታቸውን ይፋ ሆኗል። በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በምድብ 11 ከኮተዲቯር፣ ኒጀር እና ማዳጋስካር ጋር ተደልድሎ ለካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረገ ይገኛል። ከመጋቢት ወር አጋማሽ ጀምሮም የምድቡ አምስተኛ እና ስድስተኛ ጨዋታውን ባህር ዳርContinue Reading

ከፊቱ ሁለት የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚጠብቁት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አድርጓል። በካሜሮን አስተናጋጅነት ለሚከናወነው መጪው የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታውን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጋቢት ወር ከማዳጋስካር እና ኮትዲቯር ጋር እንደሚጫወት ይጠበቃል። በባህር ዳር የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ለመከታተል በቦታው የተገኙት አሰልጣኝ ውበቱ አባተም ብሔራዊContinue Reading

ኢትዮጵያ ከማዳጋስካር የሚያደርጉትን የአፌሪካ ዋንጫ ማጣርያ በተመለከተ ካፍ የኢትዮጵያን ጥያቄ በመቀበል የቀናት ማስተካከያ ማድረጉን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ይፋ አድርጓል። የፌዴሬሽኑ መረጃ ይህንን ይመስላል:- “ካፍ ይህንን ጨዋታ መጋቢት 18/2013 ለማድረግ ፕሮግራም የላከልን ቢሆንም ኢትዮጵያ ከ ኮትዲቯር የምታካሂደው ጨዋታ መጋቢት 21/2013 በአቢጃን ከተማ የሚካሄድ በመሆኑ ብሔራዊ ቡድናችን በሚያካሂደው የማዳጋስካር እና የአይቮሪ ኮስትContinue Reading

በመጋቢት ወር ከማዳጋስካር እና አይቮሪኮስት ጋር የሚጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለሚያደርገው ሁለተኛ ዙር ዝግጅት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ 28 ተጫዋቾች ጠርተዋል። በወሩ መጀመርያ በጅማ በነበረው የአጭር ጊዜ ዝግጅት 28 ተጫዋቾች ተጠርተው እንደነበር የሚታወስ ሲሆን በአማካይ እና አጥቂ ስፍራ ላይ ሁለት ለውጦች ብቻ ተደርገዋል። በዚህም ኤልያስ ማሞ እና ዳዋ ሆቴሳ ባለፈው ምርጫContinue Reading

በካሜሩን አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የቻን ውድድር ነገ የሚካሄደውን ጨዋታ ኢትዮጵያዊቷ ኢንተርናሽናል ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ በመሐል ዳኝነት ትመራዋለች።  ባሳለፍነው ቅዳሜ የተጀመረው የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ውድድር የምድብ ጨዋታዎች እየተካሄዱበት ሲሆን ቅዳሜ በሚደረገው የናሚቢያ እና ታንዛንያ ግጥሚያ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታዎች ይጠናቀቃሉ። ምሽት 4:00 ላይ በሊምቤ ስታዲየም የሚደረገውን ይህን ጨዋታም ብቸኛዋ የውድድሩ ሴትContinue Reading

በካሜሮን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የቻን ውድድር እና ተዛማጅ ጉዳዮች የፌዴሬሽኑ ፕሬዝደንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ ለሳምንታት ቆይታ ወደ ካሜሩን አቅንተዋል። በሀገር ውስጥ ሊጎች ተጫዋቾች ብቻ የሚካሄደው የቻን ውድድር በኮሮና ሻይረስ ምክንያት በ2020 መካሄድ ሲገባው ተገፍቶ ከቀናት በኋላ በካሜሩን አስተናጋጅነት እንደሚካሄድ ይታወቃል። በዚህ ውድድር በክብር እንግድነት ተጋብዘው ፕሬዝደንት ኢሳያስ ጅራ በትናትናው ዕለት ወደContinue Reading

ዋልያዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ አምስተኛ የምድብ ጨዋታ ቅድመ ዝግጅት ከወዲሁ ይጀምራሉ፡፡ በ2021 አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ አራት ጨዋታዎችን አድርጎ ስድስት ነጥቦች የሰበሰበው ብሔራዊ ቡድኑ ለቀጣዩ አምስተኛ የምድቡ ማጣሪያ መጋቢት ወር አጋማሽ ላይ ማዳጋስካርን በሜዳው የሚገጥም ሲሆን ለዚህም ጨዋታ ቅድመ ዝግጅት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለተጫዋቾች ጥሪ እንዳደረጉ ሰምተናል፡፡ ከሁለት ቀናት በኋላም ጥር 2Continue Reading