Soccer Ethiopia

አፍሪካ

አፍሪካ | የካፍ ፕሬዝዳንት ታግደዋል

የአፍሪካ እግርኳስ የበላይ የሆነውን ካፍ በፕሬዝዳንትነት የሚመሩት አህመድ አህመድ የአምስት እግድ በፊፋ ተላልፎባቸዋል። ማዳጋስካራዊው የ60 ዓመት ግለሰብ ከ2017 ጀምሮ የአፍሪካን እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን በፕሬዝዳንትነት ሲመሩ ቆይቷል። ከሳምንታት በፊትም የኮቪድ-19 ቫይረስ ተጠቂ እንደነበሩ ይታወሳል። አሁን በሰበር ዜና በወጣ መረጃ መሠረት ደግሞ የዓለም የእግርኳስ የበላይ የሆነው ፊፋ ግለሰቡን ለአምስት ዓመታት ማገዱ ተገልጿል። እየወጡ ባሉ ዘገባዎች መሠረት ግለሰቡ በርካታ […]

ሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር | የኢትዮጵያ አሰላለፍ

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከኬኒያ አቻው ጋር በአሩሻ ሺካ አምሪ አቢድ ስታዲየም ዛሬ ህዳር 14 ቀን 2013 ከቀኑ 7፡00 ሰዓት በሚያደርገው የሴካፋ የመጀመረያ ጨዋታው የሚጠቀመው አሰላለፍ ይህን ይመስላል። (መረጃው የፌዴሬሽኑ ነው) ዳግም ተፈራ ፀጋሰው ድማሙ – ዘነበ ከድር – ወንድምአገኝ ማዕረግ – እያሱ ለገሰ ሙሴ ካባላ – ፀጋአብ ዮሐንስ – አብርሃም ጌታቸው መስፍን […]

​ዐፄዎቹ ለአፍሪካ መድረክ ውድድራቸው ጠንካራ ዝግጅት እያደረጉ ይገኛሉ

በዘንድሮ ዓመት በኮፌዴሬሽን ካፕ ተሳታፊ የሆኑት ፋሲል ከነማዎች ዝግጅታቸውን በአዲስ አበባ አጠናክረው ቀጥለዋል።  በካፍ ኮፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያን የሚወክለው ፋሲል ከነማ ከቱኒዚያው ዩ ኤስ ሞናስቲር ጋር መደልደሉ ይታወቃል። የመጀመርያ ጨዋታውን ከኅዳር 18-20 ከሜዳው ውጪ፤ የመልሱን ጨዋታ ደግሞ በሳምንቱ ከ25-27 በሜዳው የሚያደርግ ይሆናል። አስቀድሞ በጎንድር ከተማ ዝግጅቱን ሲያደርግ የከረመው ቡድኑ አሁን ወደ አዲስ አበባ በመምጣት ማረፊያውን ሆሊደይ […]

​የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ልምምዱን አከናውኗል

በታንዛንያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ላይ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ልምምዱን አከናውኗል። በጠንካራ ምድብ ከኬንያ እና ከሱዳን ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና እንዲሁም ምክትሉ ነጻነት እና የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ በለጠ ወዳጆ እየተመራ ያለፉትን 18 ቀናት አንድ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በማድረግ ዝግጅቱን በአዲስ […]

​ወደ ታንዛንያ የሚጓዙ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ቡድን አባላት ታወቁ

በታንዛንያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ላይ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ 20 ተጫዋቾች ታወቁ። ግብጠባቂዎች ዳግም ተፈራ፣ መልካሙ አዳነ፣ አላዛር መርኔ፣ ዳዊት ባህሩ ተከላካዮች ወንድማገኝ ማዕረግ፣ አማኑኤል ተርፋ፣ ፀጋአብ ዮሐንስ፣ ዘነበ ከድር፣ ፀጋሰው ድማሙ፣ እዮብ ዓለማየሁ አማካዮች ሀብተሚካኤል አደፍርስ፣ አብርሀም ጌታቸው፣ ዳዊት ታደሰ፣ ሙሴ ከበላ፣ ቤዛ መድህን፣ አበባየሁ አጪሶ፣ […]

​መቐለ 70 እንደርታ እና የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ጉዳይ ?

በአፍሪካ የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያን የሚወክለው መቐለ 70 እንደርታ ከአንድ ሳምንት በኋላ ያለበትን ጨዋታ አሰመልክቶ በምን ሁኔታ ይገኛል? የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው ክለብ መቐለ 70 እንደርታ እና የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ አሸናፊ ፋሲል ከነማ በአፍሪካ የክለቦች ውድድር ኢትዮጵያን እንደሚወክሉ ይታወቃል። ከሊቢያው አህሊ ቤንጋዚ ጋር የመጀመርያ ዙር ጨዋታውን የተደለደው ኢትዮጵያዊው ክለብ መቐለ 70 እንደርታ በቀጣዩ […]

ሪፖርት | ዋልያው በሜዳው ሚዳቆዋ ላይ ድል ተቀዳጅቷል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የኒጀር አቻውን በአዲስ አበባ ስታዲየም አስተናግዶ በድንቅ የጨዋታ እንቅስቃሴ ሦስት ነጥብ እና ሦስት ጎል አግኝቷል። ዳውዱ ዊልያምስ የመሩትን ይህንን ጨዋታን ለመከታተል የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤልያስ ሽኩር፣ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ እና የኒጀር እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት የሆኑት ሃሚዱ ጅብሪል እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። የዋልያዎቹ ዋና አሠልጣኝ ውበቱ […]

ኢትዮጵያ ከ ኒጀር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ማክሰኞ ኅዳር 8 ቀን 2013  FT’  ኢትዮጵያ 🇪🇹 3-0 🇳🇪 ኒጀር  14′ አማኑኤል ገብረሚካኤል 44′ መስዑድ መሐመድ 70′ ጌታነህ ከበደ – ቅያሪዎች – 50′ ጋርባ ኢሳ ካርዶች – 37′ ኸርቨ ሌቦይ አሰላለፍ  ኢትዮጵያ  ኒጀር   22 ተክለማርያም ሻንቆ 2 ሱሌይማን ሀሚድ 15 አስቻለው ታመነ 16 ያሬድ ባየህ 6 ረመዳን የሱፍ 21 አማኑኤል ዮሐንስ 3 መስዑድ መሐመድ […]

ኢትዮጵያ ከ ኒጀር | የዋልያዎቹ አሰላለፍ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከኒጀር ጋር በአዲስ አበባ ስታዲየም ዛሬ በሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ አራተኛ የምድብ ማጣርያ ጨዋታ ላይ ዋልያዎቹ ይዘውት የሚገቡት አሰላለፍ ካለፈው ጨዋታ ለውጥ እንዳልተደረገበት ይፋ ሆኗል። ተክለማርያም ሻንቆ ሱሌይማን ሀሚድ – አስቻለው ታመነ – ያሬድ ባየህ – ረመዳን የሱፍ አማኑኤል ዮሐንስ – መስዑድ መሀመድ – ሽመልስ በቀለ አማኑኤል ገ/ሚካኤል – ጌታነህ ከበደ – አቡበከር […]

“የነገው ጨዋታ በየትኛውም ቴሌቪዥን አይተላለፍም” አቶ ባህሩ ጥላሁን

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የጽሕፈት ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ ባህሩ ጥላሁን የነገው ጨዋታ እንዴት ወደ አዲስ አበባ ስታዲየም እንደተቀየረ ማብራሪያ ሰጥተዋል። የዋልያዎቹን የኒጀር የደርሶ መልስ ጨዋታ በተመለከተ ዛሬ ከሰዓት መግለጫ ተሰጥቷል። የቡድኑ ዋና አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ስለ ጨዋታዎቹ ሃሳባቸውን ከተናገሩ በኋላ የፌዴሬሽኑ የጽሕፈት ቤት ኃላፊ መጀመሪያ ባህር ዳር ላይ ሊደረግ የነበረውን ከዛም በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታዎች ምክንያት […]

ሶከር ኢትዮጵያ

ሶከር ኢትዮጵያ በ ‘አብርሀም ገ/ማርያም የማስታወቂያ ድርጅት’ ስር የሚሰራ ድረገፅ ሲሆን በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ በሚያተኩሩ ዜናዎች፣ ቁጥራዊ መረጃዎች፣ ታሪኮች፣ ጥልቅ ዘገባዎች፣ አስተያየቶች እና ትንታኔዎች ላይ ትኩረቱን ያደርጋል።

ዘርፍ

ማኅደር

top