የሶከር ኢትዮጵያ የአመቱ ሰዎች / ተቋማት ምርጫ
2007 ተገባዶ 2008ን ልንቀበል የቀሩን 5 ቀናት ብቻ ናቸው፡፡ እየተገባደደ ባለው 2007 በእግርኳሳችን ውስጥ በርካታ ክንውኖች ተከናውነዋል ፣ አነጋጋሪ ክስተቶች ተከስተዋል ፣ አስደሳች እና አሳዛኝ አጋጣሚዎች ተከስተዋል ፣ በርካታ ግለሰቦች እና ተቋማትም በ2007 በእግርኳሳችን መነጋገርያ ሆነዋል፡፡ በሃገር ውስጥ የእግርኳስ ጉዳዮች ላይ የምትሰራው ሶከር ኢትዮጵያም የ2007 አመት መገባደድን አስመልክቶ የአመቱ ሰውRead More →