የዩጋንዳውን ዩ አር ኤ በመልስ ጨዋታ ባህርዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም ላይ የገጠመው ኢትዮጵያ ቡና 3-1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል። ኢትዮጵያ ቡናዎች ዩጋንዳ ላይ ከተደረገው ጨዋታ አቡበከር ናስር እና ሚኪያስ መኮንን በሥዩም ተስፋዬተጨማሪ

ያጋሩ

በኮፌዴሬሽን ካፕ የመልስ ጨዋታ ዩአርኤን የሚገጥመው ኢትዮጵያ ቡና አቡበከርን ያልተጠቀመበት ምክንያት ምን ይሆን ? ኢትዮጵያ ቡና የዛሬ ሳምንት ዩጋንድ አቅንቶ በዩአርኤ በጠባብ ውጤት 2-1 ተሸንፎ መመለሱ ይታወሳል። ውጤቱን የመቀልበስ ግዴታተጨማሪ

ያጋሩ

ከአስር ዓመታት በኋላ ወደ አህጉራዊ ውድድር የተመለሰው ኢትዮጵያ ቡና በቅድመ ማጣሪያ መርሐ-ግብር የዩጋንዳውን ዩ አር ኤ የሚገጥምበት የጨዋታ ቀን ታውቋል። በአሠልጣኝ ካሣዬ አራጌ የሚመሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች በተጠናቀቀው የሊጉ ውድድር ሁለተኛተጨማሪ

ያጋሩ

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውድድር የሚሳተፉት ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያ ዙር የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ከማን ጋር እንደሚያደርጉ ነገ ያውቃሉ። በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ 54 እናተጨማሪ

ያጋሩ

በካፍ ኮፌዴሬሽን ዋንጫ ተካፋይ የሆነው ኢትዮጵያ ቡና ለቅድመ ውድድር ዝግጅት ወደ ቢሸፍቱ ሲያመሩ የቡድኑ አሰልጣኞች አብረው አልተጓዙም። በአሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ የሚመሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች በመጪው የውድድር ዘመን ላሉባቸው አህጉራዊ እና ሀገራዊተጨማሪ

ያጋሩ

በተጠናቀቀው የ2013 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተካፋይ መሆኑን ያረጋገጠው ኢትዮጵያ ቡና ለውድድሩ ይረዳው ዘንድ ከመጪው ማክሰኞ አንስቶ በቢሾፍቱ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን የሚያደርግተጨማሪ

ያጋሩ

የኮንፌዴሬሽን ካፕ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ስታዲየም ሲከናወን በሁለተኛው አጋማሽ ከፍተኛ ጉዳት ያስተናገዱት ሁለቱ ተጫዋቾች በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል።  በሁለተኛው አጋማሽ 76ኛው ደቂቃ የቅጣት ምት ያገኙትተጨማሪ

ያጋሩ

ሦስት ግቦችን ያስተናገደው የፋሲል ከነማ እና ዩ ኤስ ሞናስቲር ጨዋታ በባለሜዳዎቹ አሸናፊነት ቢጠናቀቅም በድምር ውጤት ዩ ኤስ ሞናስትር ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል። የ2011 የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ውድድር አሸናፊው ክለብ ፋሲልተጨማሪ

ያጋሩ

እሁድ ኅዳር 27 ቀን 2013 FT’ ፋሲል ከነማ 2-1 ሞናስቲር 28′ ሱራፌል ዳኛቸው 49′ ሙጂብ ቃሲም 90+5′ ፋዲ አፍሪዩ [ድምር ውጤት: 2-3] ቅያሪዎች 89′ ሳማኬ ቴዎድሮስ 22′ ካሊፋ ሆሰም ቲኬ 56′ ቦሪስተጨማሪ

ያጋሩ

ፋሲል ከነማ በዛሬው ዕለት ከቱኒዚያው ዩኤስ ሞናስቲር ጋር ለሚያርገው ጨዋታ የሚጠቀምበት አሰላለፍ ይፋ ሆኗል። ባለፈው ሳምንት ዓርብ ወደ ሞናስቲር አቅንቶ 2-0 ከተሸነፈው ስብስብ አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ የሁለት ተጫዋቾች ለውጥ ያደረጉተጨማሪ

ያጋሩ