ከሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ተቀብሏል። ካሣዬ አራጌ – ኢትዮጵያ ቡና ቡድኑ የመጀመሪያው አጋማሽ መጠናቀቂያ ላይ ግብ አስተናግዶ ከወጣ በኋላ መልበሻ ክፍል ስለነበረው ምክክር? በዋናነትዝርዝር

ዩጋንዳዊው የተከላካይ አማካይ ተጫዋች ከሁለት ዓመታት በኋላ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ የመለሰውን ዝውውር አገባዷል። 2009 ላይ በደቡብ አፍሪካ ሁለተኛ ዲቪዚዮን ይወዳደር ከነበረው ቫዝኮ ደጋማ ክለብ ጅማ አባ ቡናን በመቀላቀል ወደ ኢትዮጵያዝርዝር

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የድሬ ቆይታ የሚጀመርበትን ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። በመጀመሪያው ዙር በርከት ያሉ ግቦችን ካስመለከቱን ጨዋታዎች መካከል አንዱ የነበረው የሁለቱ ቡድኖች ግንኙነት ነገም መልካም ፉክክርን እንደሚያሳየን ይጠበቃል። ውጤቱም ውድድሩንዝርዝር

የ15ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ ሰበታ ከተማ ሀዋሳን 2-1 መርታት ችሏል። ከጨዋታ መጠናቀቅ በኃላም የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። አብርሃም መብራቱ – ሰበታ ከተማዝርዝር

የአስራ አምስተኛ ሳምንት የሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ በሰበታ እና ሀዋሳ መካከል ተካሂዶ ሰበታ በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠሩ ጎሎች 2-1 በማሸነፍ የባህር ዳር ቆይታውን ያለ ሽንፈት አጠናቋል። ሰበታ ከተማ ከድሬዳዋ አቻ ከተለያየው ስብስብዝርዝር

የአስራ አምስተኛ ሳምንት የሊጉ የመክፈቻ ጨዋታን የተመለከቱ የመጨረሻ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበናል። በባህር ዳር ጥሩ ጊዜ እያሳለፉ እንደሆነ እና በከተማው ያላቸውን ቆይታ በመልካም ለማገባደድ ወደ ሜዳ እንደሚገቡ የገለፁት አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱዝርዝር

የአስራ አምስተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ መርሐ-ግብርን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በአስራ አራተኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ-ግብር ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ሁለት አቻ ተለያይተው ለዚህኛው የጨዋታ ሳምንት እየተዘጋጁ የሚገኙት ሰበታ ከተማዎች ከሁለት የአቻዝርዝር

የ14ኛው ሳምንት መጀመሪያ የሆነውን ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ተመልክተነዋል። በወራጅ ቀጠናው መግቢያ በተከታታይ ደረጃዎች ላይ የተቀመጡት ሰበታ እና ድሬዳዋ ነገ እርስ በእርስ መገናኘታቸውን ተከትሎ ከአደጋው ክልል ለመራቅ ብርቱ ፉክክር እንደሚያደርጉ ይጠበቃል።ዝርዝር

በነገ ከሰዓቱ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ሰበታ ከተማ በሽንፈት እና በአቻ ውጤቶች ከሰነበተባቸው ሰባት ሳምንታት በኋላ አዳማ ላይ ድል ቀንቶት ነበር ወደ ዕረፍት ያመራው። ከአደጋ ዞኑ ብዙ ያልራቀ ደረጃውንዝርዝር