“ከቅዱሰ ጊዮርጊስ ጋር ለመስራት ውል ገብቼ ነበር” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለማምራት የውል ስምምነት ፈርመው እንደነበርና ውላቸው ተቋርጦ ወደ ሰበታ ማምራታቸውን ለጋዜጠኞች ተናግረዋል፡፡ ከፋሲል ከተማ ጋር በቅርቡ በግል ጉዳይ ምክንያት ከተለያዩ በኃላ በአዲስ አበባ የሚገኝዝርዝር
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለማምራት የውል ስምምነት ፈርመው እንደነበርና ውላቸው ተቋርጦ ወደ ሰበታ ማምራታቸውን ለጋዜጠኞች ተናግረዋል፡፡ ከፋሲል ከተማ ጋር በቅርቡ በግል ጉዳይ ምክንያት ከተለያዩ በኃላ በአዲስ አበባ የሚገኝዝርዝር
ሰበታ ከተማ ነገ በጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ ውበቱ አባተን አዲሱ አሰልጣኝ አድርጎ በይፋ ይሾማል። የውድድር ዓመቱን በፋሲል ከነማ ያሳለፉትና ከቡድኑ ጋርም የኢትዮጵያ ዋንጫን ያነሱት አሰልጣኝ ውበቱ ከፋሲል ጋር ከተለያዩ በኋላ ከተለያዩዝርዝር
ከሰበታ ከተማ ጋር በቃል ደረጃ ተስማምቶ የነበረው አሥራት ቱንጆ ወደ ኢትዮጵያ ቡና ተመልሶ ፊርማውን አኑሯል። ባለፈው ሳምንት በቃል ደረጃ ለሰበታ ከተማ ለመፈረም ተስማምቶ የነበረው አሥራት በመጨረሻው ሰዓት ከአዲስ አዳጊው ክለብ የቀረበለትዝርዝር
ባለፉት ሦስት ቀናት በርካታ ተጫዋቾች አስፈርመው ሌሎች ትልልቅ ስም ያላቸው ተጫዋቾን ለማስፈረም እንቅስቃሴ እያደረጉ የሚገኙት ሰበታ ከተማዎች አስቻለው ግርማን አስፈርመዋል። በ2005 ከሱሉልታ ከተማ ወደ ኢትዮጵያ ቡና አምርቶ በ2008 በሀዋሳ ከመጫወቱዝርዝር
በፍጥነት በርካታ ተጫዋቾች እያስፈረሙ የሚገኙት ሰበታ ከተማዎች ዳዊት እስጢፋኖስን ለማስፈረም ሲስማሙ በርካታ ትላልቅ ተጫዋቾች የግላቸው ለማድረግ ተቃርበዋል። በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የጨዋታ ህይወቱን የጀመረውና በመከላከያ ብዙዎች ዓይን ውስጥ የገባው ዳዊት ከኢትዮጵያዝርዝር
በዝውውር መስኮቱ በስፋት ይሳተፋሉ ተብለው የሚጠበቁት ሰበታ ከተማዎች አጥቂው ፍፁም ገብረማርያምን ሲያስፈርሙ የአራት ተጫዋቾችን ውል አራዝመዋል። ውበቱ አባተን ዋና አሰልጣኝ አድርገው ለመሾም የተስማሙት ሰበታዎች ባለፈው ሳምንት በኃይሉ አሰፋ ፣ አዲስዝርዝር
ሰበታ ከተማ ከአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ጋር ሳይስማማ ሲቀር አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነ ማርያም ክለቡን በቅርቡ እንደሚረከቡ ይጠበቃል። ከስምንት ዓመታት በኋላ በአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና መሪነት ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ሰበታ ከተማ ከአሰልጣኙዝርዝር
Copyright © 2021