ከከሰዓቱ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር የነበራቸው ቆይታ ይህንን ይመስላል። አሰልጣኝ ማሂር ዴቪድስ – ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለቡድናቸው እንቅስቃሴ በአብዛኛው የጨዋታው ደቂቃዎች በኳስ እና ቦታ አያያዛችን ጥሩ ነበርን።ዝርዝር

በጊዮርጊስ እና አዳማ ጨዋታ ላይ የሚያጠነጥኑ ሀሳቦችን የተመለከትንበትን ዳሰሳችንን እነሆ ብለናል። እስካሁን ባለው ሁኔታ የዋንጫ ፉክክር ውስጥ ካሉት አራቱ ቡድኖች ውስጥ ዝቅ ብሎ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፉክክሩ እንዳይነጠል የነገዎቹ ሦስትዝርዝር

ከጨዋታው በኋላ የነበረው የአሰልጣኞች እና የሱፐር ስፖርት ቆይታ ይህንን ይመስላል። አሰልጣኝ አስቻለው ኃይለሚካኤል – አዳማ ከተማ ስለጨዋታው ጨዋታው የታክቲክ ዲሲፕሊን ላይ ያተኮረ ነበር። ሁለታችንም ተመሳሳይ ፎርሜሽን ይዘን ነው የገባነው። ውጤቱንዝርዝር

በዛሬው ሁለተኛ ጨዋታ ሰበታ ከተማ ከሰባት ሳምንታት በኃላ አዳማ ከተማን 1-0 ያሸነፈበትን ውጤት አስመዝግቧል። አዳማ ከተማ ሀዋሳን በረታበት ስብስብ ላይ ለውጥ ሳያደርግ ጨዋታውን ሲጀምር በተቃራኒው ሰበታ ከሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ ከተጋራበትዝርዝር

ከጨዋታው መጀመር አስቀድሞ ልታውቋቸው የሚገቡ ነጥቦችን እንዲህ አዘጋጅተንላችኋል። ከድል የተመለሱት አሰልጣኝ አስቻለው ኃይለሚካኤል የነበሩብንን ስህተቶች አርመን ያለፈውን ውጤት ለማስቀጠል እንገባለን ሲሉ ኃሳባቸውን የሰነዘሩ ሲሆን ከሰባት ሳምንታት በኃላ ወደ አሸናፊነት በተመለሱበትዝርዝር

አዳማ እና ሰበታ የሚያደርጉትን ጨዋታ በዚህ መልኩ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። በዕኩል ነጥቦች በወራጅ ቀጠናው ውስጥ የሚገኙት ሁለቱ ቡድኖች በጅማ የመጨረሻ ጨዋታቸው የሚጠብቋቸው ነጥቦች ለቀጣይ ተስፋቸው ወሳኝ ይሆናሉ። አስረኛው ሳምንት እንደ አዳማዝርዝር

በውጤት ማጣት ሲንገዳገድ የቆየው አዳማ ከተማን በአስደናቂ ብቃቱ በሀዋሳ ከተማ ላይ ሦስት ጎሎችን በማስቆጠር ሐት ትሪክ በመስራት ቡድኑን ወደ አሸናፊነት ከመለሰው አብዲሳ ጀማል ጋር ቆይታ አድርገናል። ሻሸመኔ ከተማ የተወለደው አጥቂውዝርዝር

የዘጠነኛውን ሳምንት የሦስተኛ ቀን ውሎ የረፋድ ጨዋታ የተመለከተው ዳሰሳችን እንዲህ ይነበባል።  ከሦስት ተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ የሚገናኙት ሁለቱ ቡድኖች መጠነኛ እፎይታ ሊሰጧቸው የሚችሉ ሦስት ነጥቦችን ለማግኘት እርስ በእርስ የሚፋለሙ ይሆናል።  ከባድዝርዝር