በየአመቱ በአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የሚካሄደው የአዲስ አበበ ከተማ ዋንጫ የዘንድሮ ተጋባዥ ክለቦች ጉዳይ እልባት አግኝቷል፡፡ ከአዳማ ከነማ ጋር የሚሳተፈው ሌላኛው የክልል ክለብም ዳሽን ቢራ ሆኗል፡፡ ፌዴሬሽኑ ከዚህ ቀደምዝርዝር

  (ይህ ዜና የተላከው ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ህዝብ ግንኙነት ነው)   በ2008 ዓ.ም የውድድር ዘመን በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተካፋይ የሚሆኑት የ14 የእግር ኳስ ክለቦች የእጣ ማውጣት ስነስርዓት መስከረም 21 ቀንዝርዝር

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ማረጋገጫ የሰጣቸው በርካታ ዝውውሮች ተካሂደዋል፡፡   ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የህዝብ ግንኙነት ያደረሰን የተረጋገጡ ዝውውሮች ከፊል ዝርዝር ነው፡፡ -የተጠቀሱት አምና በነበሩበት ክለብ ውላቸውን ጨርሰው ለሌላዝርዝር

Addis Abeba Football Federation confirmed the 2014/15 Ethiopian Premier League 3rd place winners Adama Kenema accepted the invitation to play in the City Cup. AAFF vice president Mr. Yonas Hagosዝርዝር

ሊጀመር ከ2 ሳምንት ያነሰ ጊዜ የቀረው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ላይ አዳማ ከነማ ለመሳተፍ ፍቃደኛ መሆኑን የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን በዘንድሮው ውድድር ላይ እንዲካፈሉ ጥያቄዝርዝር

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ባለፈው አመት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት የኢትዮጵያ የውስጥ ሊጎች እርከን በአንድ ጨምሯል፡፡ ከዚህ ቀደም ከፕሪሚየር ሊጉ በታች 83 ክለቦችን ይዞ ሲካሄድ የነበረው ብሄራዊ ሊግም አንድ እርከን ወደ ታችዝርዝር

The 2015/16 season Ethiopian Premier League and Higher League will be revealed this week according to the Ethiopian Football Federation. EFF Public Relation Officer Mr. Wendimkun Alayou told Soccer Ethiopiaዝርዝር

የ2008 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እና ከፍተኛ ሊግ (ሱፐር ሊግ በሚል ቃል እየተጠራ ያለው ከፕሪሚየር ሊግ በታች የሚገኝ ሊግ፡፡ ፌዴሬሽኑ የሚጠቀምበት ይፋዊ ስም ከፍተኛ ሊግ ነው) በዚህ ሳምንት የውድድርዝርዝር

ሶከር ኢትዮጵያ በ2007 አመት በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ ተፅእኖ ያሳረፉ ግለሰቦች እና ተቋማትን መርጣለች፡፡ በምርጫው ሂደት ላይ የሶከር ኢትዮጵያ ኤዲተሮች እና የድረ-ገፁ አንባብያን ተሳትፈዋል፡፡ በምርጫው መሰረትም ድሬዳዋ ከነማን ወደ ፕሪሚር ሊግዝርዝር

2007 ተገባዶ 2008ን ልንቀበል የቀሩን 5 ቀናት ብቻ ናቸው፡፡ እየተገባደደ ባለው 2007 በእግርኳሳችን ውስጥ በርካታ ክንውኖች ተከናውነዋል ፣ አነጋጋሪ ክስተቶች ተከስተዋል ፣ አስደሳች እና አሳዛኝ አጋጣሚዎች ተከስተዋል ፣ በርካታ ግለሰቦችዝርዝር