በ2015 የካጋሜ ካፕ ላይ የሚሳተፈው አዳማ ከነማ ተጫዋቾችን እያስፈረመ ነው፡፡ ቡድኑ የ3 ተጫዋቾችን ፊርማ ማግኘቱንም አረጋግጧል፡፡ የወላይታ ድቻው አማካይ ብሩክ ቃልቦሬ በ1.1 ሚልዮን ብር ለ2 አመት የተስማማ ሲሆን ተጫዋቹዝርዝር

– አስተያየት በሳሙኤል የሺዋስ – በቅርቡ በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የፀደቀው የሆነው በአንድ ክለብ ሊኖር የሚገባው የውጭ ተጫዋቾችን ቁጥር የመገደብ ህግ የበዙዎች መነጋገርያ ሆኗል፡፡ ቀጣዩ ፅሁፍ የውጭ ተጫዋቾችን በ3 ብቻ የመገደቡዝርዝር

  ደደቢት – የሴቶች ጥሎ ማለፍ አሸናፊ የኢትዮጵያ ሴቶች ጥሎ ማለፍ ውድድር ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ደደቢት አርባምንጭ ከነማን በቀላሉ 7-0 በማሸነፍ የዋንጫ ባለቤት ሆኗል፡፡ የ2007 የሊጉ ኮከብ ግብ አግቢ ሎዛዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ U-17 እግር ኳስ የመጨረሻ ውድድር በአዳማ ምድብ “ሀ” ምድብ “ለ” አዲስ አበባ ከተማ ሀዋሳ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደደቢት አዳማ ከተማ ሲዳማ ቡና ኤሌክትሪክ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ  ዝርዝር

ታንዛኒያ በምታዘጋጀው የሴካፋ ክለቦች ካጋሜ ዋንጫ ላይ ኢትዮጵያን ወክሎ አዳማ ከነማ እንደሚሳተፍ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው ቅዱስ ጊዮርጊስ እና በሁለተኛ ደረጃነት የጨረሰው ደደቢት በውድድሩ ላይ መሳተፍዝርዝር

የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በይፋ ተጠናቋል፡፡ ኮከቦችም የዋንጫ ስነስርአቱ አካል ሆነው ሽልማት ተሰጥቷቸዋል፡፡   ተሸላሚዎቹ እና ሽልማቶቻቸው ይህንን ይመስላሉ   ኮከብ ተጨዋች – በኃይሉ አሰፋ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) 25000 ብርዝርዝር

የ2007 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚር ሊግ ዛሬ ተጠናቋል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዋንጫውን ሲቀበል ሙገር ሲሚንቶ ደግሞ ወልድያን ተከትሎ ወደ ብሄራዊ ሊግ ወርዷል፡፡ ወደ ቦዲቲ ያቀናው ኤሌክትሪክ ወላይታ ድቻን 1-0 በማሸነፍ ለከርሞ በሊጉዝርዝር

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ሲቀናው አዳማ ከነማ ነጥብ ጥሏል፡፡ 3ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው አዳማ ከነማ ወደ ጎንደር ተጉዞ ከዳሽን ቢራ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 0-0 በሆነ አቻዝርዝር

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ጨዋታ ንግድ ባንክ እና መከላከያ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም ባደረጉት ፍልሚያ 3-3 በሆነ አቻ ውጤት ጨዋታውን ፈፅመዋል፡፡ መከላከያ ወደ መሀል ሜዳ ተጠግቶ የሚከላከለውን ይግድ ባንክዝርዝር

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ደደቢት አቻ ተለያይቶ የቻምፒዮንነት ተስፋውን ሲያጨልም ሙገር ሲሚንቶ ላለመውረድ በሚያደርገው ትግል ላይ ነፍስ ዘርቶበታል፡፡ አዲስ አበባ ላይ በ9 ሰአት ዳሽን ቢራን ያስተናገደው ደደቢት 2-2 በሆነ አቻ ውጤትዝርዝር