ደቡብ ፖሊስ ስድስት ወጣት ተጫዋቾችን አስፈረመ

አሰልጣኝ ተመስገን ዳናን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠረው ደቡብ ፖሊስ በዛሬው ዕለት ከአሰልጣኙ ጋር ከዚህ ቀደም የሰሩ ወጣት…

ደቡብ ፖሊስ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ

አሰልጣኝ ተመስገን ዳናን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠረው ደቡብ ፖሊስ የመጀመሪያ ተጫዋች በማድረግ ዘላለም ታደለን አስፈረመ፡፡ በርካታ ወጣት…

ደቡብ ፖሊስ ተመስገን ዳናን በይፋ አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ

በዐምናው የውድድር ዘመን ከፕሪምየር ሊጉ የወረደው እና የፎርማት ለውጡን ተከትሎ በድጋሚ ወደ ሊጉ የተመለሰው ደቡብ ፖሊስ…

ደቡብ ፖሊስ የአዲሱን አሰልጣኝ ቅጥር በዚህ ሳምንት ይፋ ያደርጋል

ለረጅም ዓመታት ወጣቶች ላይ በመስራት የሚታወቀው ተመስገን ዳና አዲሱ የደቡብ ፖሊስ አሰልጣኝ ለመሆን ከስምምነት መድረሱ ሲታወቅ…

“ደቡብ ፖሊስ በቅርቡ የአሰልጣኝ ቅጥር በመፈፀም ወደ ውድድር ይመለሳል”

በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት የከፍተኛ ሊግ ቻምፒዮን በመሆን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ቢያድግም በመጣበት ዓመት ከሊጉ በመውረዱ ክለቡን…

በወቅታዊው የእግርኳስ ሁኔታ “ተስፋ ቆርጫለው” ያለው ደቡብ ፖሊስ ሊፈርስ ይሆን ?

ባሳለፍነው የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ቻምፒዮን በመሆን ከስምንት ዓመታት በኋላ ዳግም ወደ ፕሪምየር ሊጉ መመለስ…

ደቡብ ፖሊስ እና መከላከያ በሽረው ጨዋታ ዙሪያ ቅሬታቸውን አሰምተዋል

ትናንት ወደ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ መውረዳቸውን ያረጋገጡት ደቡብ ፖሊስ እና መከላከያ በሽረ እና ወልዋሎ ጨዋታ ዙሪያ…

የአሰልጣኞች አሰተያየት | ደቡብ ፖሊስ 1-1 ኢትዮጵያ ቡና

ሀዋሳ ላይ ደቡብ ፖሊስ ከ ኢትዮጵያ ቡና 1-1 ከተለያዩበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ለሶከር…

ሪፖርት | ደቡብ ፖሊስ ወደ ከፍተኛ ሊግ መመለሱን ሲያረጋግጥ ወላይታ ድቻ አሸንፏል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛው ሳምንት ጨዋታ ደቡብ ፓሊስ በሜዳው ከኢትዮጵያ ቡና ጋር 1-1 ተለያይቶ በመጣበት ዓመት…

ከፕሪምየር ሊጉ የተሰናበቱ ቡድኖች ሙሉ ለሙሉ ተለይተዋል

ዛሬ የተደረጉ ጨዋታዎችን ተከትሎ ወደ ከፍተኛ ሊጉ የሚወርዱት ሁለት ቀሪ ክለቦች ታውቀዋል። ዛሬ የተከናወኑት የ29ኛ ሳምንት…