ከሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ተቀብሏል። ካሣዬ አራጌ – ኢትዮጵያ ቡና ቡድኑ የመጀመሪያው አጋማሽ መጠናቀቂያ ላይ ግብ አስተናግዶ ከወጣ በኋላ መልበሻ ክፍል ስለነበረው ምክክር? በዋናነትዝርዝር

ኢትዮጵያ ቡና ሁለት ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ መቀላቀሉን አስታውቋል አስፈርመዋል፡፡ የኤርትራ ዜግነት ያለው ሮቤል ተክለሚካኤል ቡናማዎቹን የተቀላቀለ ተጫዋች ነው፡፡ ከክለቡ ጋር ለወር ያህል ልምምድ ሲሰራ የነበረው ይህ የመስመር እና የተከላካይ ስፍራዝርዝር

በሊጉ የእስካሁኑ ቆይታ የመጀመሪያ በሚሆነውን የምሽት ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በዘንድሮው የውድድር ዓመት ከተደረጉ ጨዋታዎች መካከል ይህኛው መርሐ ግብር የቴሌቪዢን ስርጭት ያላገኘ ሦስተኛው ጨዋታ ሊሆን የመቻሉ ጉዳይ የጨዋታው ዐብይዝርዝር

ፈርጣማው አጥቂ እንዳለ ደባልቄ ዛሬ ጎል አስቆጥሮ ደስታውን ስለገለፀበት መንገድ ለሶከር ኢትዮጵያ ይናገራል።  ኢትዮጵያ ቡና ከባለፉት ዓመታት የተሻለ የውድድር ጊዜ እያሳለፈ ይገኛል። በባህር ዳር ቆይታ የመጨረሻው ጨዋታም ድሬዎችን ሦስት ለአንድዝርዝር

በባህር ዳር ከተማ አስተናጋጅነት ከተከናወነው የመጨረሻ የሊጉ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት ይህንን ብለዋል። አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ – ድሬዳዋ ከተማ ስለጨዋታው ከግማሽ መልስ ተጭነን ኳሶችን መንጠቅ መቻል ነበረብን። ነገር ግንዝርዝር

በባህር ዳር ከተማ የተደረገው የመጨረሻ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተቋጭቷል። በአስራ አምስተኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ-ግብር ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር አቻ የተለያዩት ድሬዳዋዎች አንድ ነጥብ ካገኙበት ጨዋታ ሱራፌል ጌታቸውንዝርዝር

የባህር ዳር ስታድየም የመጨረሻ ጨዋታን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አጠናክረናል። ጉዳት ያጋጠመውን ሱራፌል ጌታቸውን በሄኖክ ገምቴሳ ብቻ ለውጠው ወደ ሜዳ የገቡት የድሬዳዋው አሠልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ በጊዮርጊሱ ጨዋታ የነበረባቸውን የአጨራረስ ችግር ለመቅረፍዝርዝር

በባህር ዳር ከተማ አስተናጋጅነት የሚደረገውን የመጨረሻ ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ተመልክተነዋል። ድል ካደረጉ አምስት የጨዋታ ሳምንታት ያለፋቸው ድሬዳዋ ከተማዎች ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያለ ጎል አቻ በተለያዩበት ጨዋታ ያሳዩትን መሻሻል በውጤት ለማሳጀብዝርዝር

ተጠባቂው ጨዋታ በፋሲል 1-0 አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ – ኢትዮጵያ ቡና ስለጨዋታው የመጀመሪያው አጋማሽ ላይ ትንሽ ኃይል የቀላቀለ ጨዋታ ነበር። ቢሆንም ግንዝርዝር