ባሳለፍነው ግማሽ ዓመት ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰው ዑመድ ከነብሮቹ ጋር ያለውን ቆይታ አራዝሟል። የ2006 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኮከብ ተጫዋች እና ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪው ዑመድ ኡኩሪ በ2013 ግማሽ ዓመት ሀዲያ ሆሳዕናን ተቀላቅሎተጨማሪ

ያጋሩ

ሀድያ ሆሳዕና ቀደም ብሎ በኦንላይን አስመዝግባቸው የነበሩ ሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል፡፡ በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት መሪነት የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን በሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ እየገመገመ የሚገኘው ሀድያ ሆሳዕና በትላንትናው ዕለት ቶጓዊውተጨማሪ

ያጋሩ

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና 1-1 ሀድያ ሆሳዕና ከ ድሬዳዋ ከተማ ደግሞ ያለግብ ተለያይተዋል። ሀዋሳ ከተማ 1-1 ሲዳማ ቡና በመጀመሪያው የዕለቱተጨማሪ

ያጋሩ

በኢትዮጵያ ረዘም ያለ ቆይታን ያደረገው ቶጓዊው ግብ ጠባቂ በይፋ ለሀድያ ሆሳዕና ፈረመ፡፡ በዝውውር ገበያው በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው እና የ15ን ተጫዋቾች ጉዳይ በዛሬው ዕለት የፈታው ሀድያ ሆሳዕና በዝውውር መዝጊያው ምሽት ቶጓዊውንተጨማሪ

ያጋሩ

በሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የሁለተኛ ቀን ውሎ ሰበታ ከተማ ሀድያ ሆሳዕናን 2ለ0 ማሸነፍ ችሏል፡፡ የሁለተኛ ቀን ሁለተኛ የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ጨዋታ ቀን 9፡00 ሲል በሀድያ ሆሳዕና እና ሰበታ ከተማ መካከል ተደርጓል፡፡ቀዝቀዝተጨማሪ

ያጋሩ